ክርስቲያኖ ሮናልዶ በመካከለኛዋ ምስራቅ ሀገር ያለው ለገንዘብ ሲል እንዳልሆነ አስታወቀ
ፖርቱጋላዊው የአምስት ጊዜ የባሎን ዶር አሸናፊ ኮከብ ተጨዋች ወደ ሳውዲ አረቢያ ያመራው ለገንዘብ ብሎ አለመሆኑን ተናግሯል።
“ ብዙዎች ወደ ሳውዲ አረቢያ ያመራሁት ለገንዘብ ብዬ እንደሆነ ይነገራሉ ።
ነገር ግን እኔ እዚህ ያለሁት አሁንም እግር ኳስን የመጫወት ትልቅ ፍቅር ስላለኝ ነው "ብሏል።
ክርስቲያን ሮናልዶ አክሎም ሳውዲ አረቢያ ያለሁት ሁልጊዜም ማሸነፍ ስለምፈልግ በማለት ተናግሯል።
የሳውዲ ፕሮ ሊግ ከፍተኛ ፉክክር እየታየበት መምጣቱን የገለፀው ተጨዋቹ " ሊጉ አሁን ላይ ለምርጥ ተጨዋቾች ጭምር ፈታኝ ነው"ሲልም ጨምሮ ተናግሯል።[ቤስት