ኢትዮ ስፖርት ፋንስ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
ሙሉ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
​የሀገር ውስጥ መረጃ
የአውሮፓ መረጃ
የጨዋታ ቀጥታ ስርጭት ሁሉንም ያገኛሉ
For you promotion
DM 📩 @daily_promoter1

Bog‘liq kanallar  |  O‘xshash kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ሴኔ ላመንስ

“እያደግኩ ሳለ የግብ ጠባቂ አርአያዬ ማኑኤል ኑየር ነበር።”

@ETHIO_SPORT_FAN


#new record:

ጁድ ቤሊንግሃም በ2021 ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ በጨዋታ የአሲስት ሃት ሪክ ከሰራ በኋላ ይህንን ለብሄራዊ ቡድኑ ማሳካት የቻለ የመጀመርያው ተጫዋች ሆኗል።

@ETHIO_SPORT_FAN


ይህንን ያውቃሉ ኑኖ ሜንዴዝ በIG ገፁ

- የሀገሩን ልጅ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፎሎ አያደረገውም ❌

- የቀድሞ ቡድን አጋሩን ሊዮኔል ሜሲን ደግሞ ፎሎ ያደርገዋል

@ETHIO_SPORT_FAN


ትላልቅ ስም ያላቸው የስፖርት ተጨዋቾች ለሰውነት ክፍላቸው ኢንሹራንስ እንደላቸው ታውቁ ነበረ?

✔️የሜሲ ሁለቱ እግሮች 682 ሚሊዮን ፓውንድ

✔️የክሪስቲያኖ ሁለቱ እግሮች 109 ሚሊዮን ፓውንድ

✔️የዴቪድ ቤካም እግሮች፣ ፊቱ እና አውራ ጣቱ 100 ሚሊዮን ፓውንድ

✔️የአሎንሶ ትልቁ የእጁ ጣት 8.5 ሚሊየን ፓውንድ

✔️የካሲያስ እጅ 6 ሚሊየን ፓውንድ

✔️የኑዌር እጅ 2.5 ሚሊዮን ፓውንድ

✔️መርቭ ቪውዝ ለፂሙ 200 ሺህ ፓውንድ

የሜሲ ብቻውን የብዙ ተጨዋቾችን ይሸፍናል😯

@ETHIO_SPORT_FAN


🚨🚨🚨

አርሰናሎች ኤርሊንግ ብራውት ሃላንድን ለማዘዋወር በቂ የገንዘብ አቅርቦት እንዳላቸው የተዘገበ ሲሆን የሃላንድ ወኪሎች በ2027 ተጨዋቹን ለማዘዋወር አማራጮች እያጤኑ ነው

ባርሴሎና በጉደዩ ላይ ጠንካራ አቋም ላይ ሲሆኑ ሪያል ማድሪዶችም ለተጨዋቹ ሁነኛ መዳረሻው ሊሆኑ ይችላሉ (TEAMTalk)

@ETHIO_SPORT_FAN


2022 በመጣበት አመትም የመጀመሪያው ማንቸስተር ደርቢ ጨዋታ ላይ ሃትሪክ መስራት ችሎ ነበር

ከመጣበት አመት አንስቶ እንደሱ አይነት አጥቂ በሊጉ አልተገኘም እስከ አሁን

@ETHIO_SPORT_FAN


2022 በዚህች ቀን ነበር ኤርሊንግ ብራውት ሃላንድ በ3 ተከታታይ የሜዳ ዉስጥ ጨዋታዎች (HOME) ላይ በሁሉም ሃትሪክ በመስራት ታሪክ የፃፈው

ሃትሪክ ከፓላስ
ሃትሪክ ከኖቲንግሃም ፎረስት
ሃትሪክ ከማንቸስተር ዩናይትድ

ከዛም አልፎ በመጀመሪያዎቹ 10 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታው 12 በላይ ጎሎች ያስቆጠረ ብቸኛው ተጨዋች ነው በሊጉ

ፕሪምየር ሊጉን የዘነጠበት ምርጥ አጥቂ 🔥

@ETHIO_SPORT_FAN


እንኳን ለኢሬቻ ክብረ በዓል አደረሳችሁ!

Irreechi Nagaa! Irreecha Milkii! Baga Geessanii!

@ETHIO_SPORT_FAN


- ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

🇪🇺 በአውሮፓ ኔሸንስ ሊግ

ካዛክስታን 1-2 ሞልዶቫ
ቆጵሮስ 2-0 አርሜንያ
ላቲቪያ 1-2 ሞንቴኔግሮ
ፖላንድ 6-0 ሮማኒያ
ዩክሬን 0-3 ሰሜን አየርላንድ
ሀንጋሪ 1-0 ጆርጂያ
ቦስኒያ 1-1 ስዊድን
ቤልጂየም 3-0 ቱርክ
ፈረንሳይ 1-1 ጣሊያን
ፋሮ አይስላንድ 1-1 ስሎቫኪያ

🤝 በክለቦች የወዳጅነት ጨዋታ

ጁቬንቱስ 0-1 ክሬሞንሴ
ዴፖርቲቮ ላ ኮሩኛ 1-3 ፖርቶ
ሴቪያ 1-3 አስቶን ቪላ

🤝 በሀገራት የወዳጅነት ጨዋታ

ደቡብ ኮሪያ 0-0 ቬንዙዌላ
DR ኮንጎ 0-2 ኡጋንዳ
ቻይና 0-5 ፍልስጤም
ሞሪሺየስ 3-0 ስሪላንካ

@ETHIO_SPORT_FAN


ቪክቶር ዮኮሬሽ አሁን ላይ በ6 ተከታታይ የኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች ላይ በማስቆጠር ቀዳሚው ተጫዋች ሆኗል።

@ETHIO_SPORT_FAN


ቤልጂየም ቱርክን 3-0 ባሸነፈበት ጨዋታ ሁለት ግቦችን ከመረብ ያገናኘው ዴብሮይነ በጨዋታው 9.3 ሬቲንግ ተሰቶታል።

@ETHIO_SPORT_FAN


ኬቭን ደብሮይኔ ለክለቡ እናም ለሀገሩ 200 ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።

የማያረጅ አንበሳ 👏

@ETHIO_SPORT_FAN


🇪🇺 የኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች !

         ⏰ ተጀመሩ

ቤልጂየም 0-0 ቱርክ 

ፈረንሳይ 0-0 ጣልያን 
 
ሃንጋሪ 0-0 ጆርጂያ 

ዩክሬን 0-0 ሰሜን አየርላንድ 

ቦስኒያ 0-0 ሲዊደን 

@ETHIO_SPORT_FAN


ሮዛሪዮ ማን እንደመጣ ተመልከቱ ! 😱

ንጉሰነገስት ዘ እግርኳስ የ አለም ዋንጫ አሸናፊው ፣ ምትሀተኛው ፣ ከምርጦቹ ቀዳሚው እና አውራው : ሊዮኔል ሜሲሲሲሲሲሲሲሲ ደርሷል። 🔥🔥🔥🌟🐐🐐🐐🐐🐐

@ETHIO_SPORT_FAN


የዘንድሮው የውድድር አመት ኤፌ ኤ ካፕ ሻምፒዮን ማን ይሆናል ?

ዝላታን 🗣 '' ቸልሲ''

@ETHIO_SPORT_FAN


እሱ ለየት ይላል!

ሌሎች ግብ ጠባቂዎች ከአስር የቡድን አጋሮቻቸው ጋር ጨዋታን አሸንፈው በደስታ ይጨፍራሉ………

አሊሰን ግን ብቻውን ሙሉ ቡድንን ገጥሞ ነጥብ ይዞ መውጣት ይችላል። ይህንን ተአምር አድርጎ እንኳን ፈገግ ቢል ነው ትንሽ ደስታውን ማግነን ከፈለገ ቢበዛ የቡድን አጋሩን ሄዶ ያቅፋል አይተናኮስም እንደ ብራዚላዊ አይደንስም ምንም የተለየ ነገር ማያሳይ ድንቅ ሰው ነው።

አሊ ፈጣሪውን ብዙውን ግዜ ያመሰግናል ይህም እንዲሁ የተጋነነ ወሬ ሳይሆን በተደጋጋሚ በተግባር ለዓለም ያሳየው እውነታ ነው!

አሊሰን በቡድኑ ውስጥ አንድን ተጫዋች ለማስደሰት ካልሆነ በቀር፣ በራሱ አስገራሚ ሥራ ተገርሞ አያውቅም።

@ETHIO_SPORT_FAN


ከክሪስ መውጣት 24 ሰአት በኋላ 1.5 ሚሊዮን ተከታይ ቀንሶበታል የፓርቹጋል የእግርኳስ ፌዴሬሽን ገጹ !

@ETHIO_SPORT_FAN


🔵 Professional Telegram Verification Service
Get your Telegram account verified and grow your online presence.
⚡️ FAST • 🛡 SECURE • ✅ RELIABLE
READY TO STAND OUT?
🚀 BUY NOW —
@RexVibe21 💎


🇪🇺 ዛሬ የሚደረጉ የኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች !

11:00 | ካዛኪስታን ከ ሞልዶቫ 
01:00 | ሳይፕረስ ከ አርሜንያ 
01:00 | ላቲቪያ ከ ሞንቴኔግሮ 
03:45 | ቤልጂየም ከ ቱርክ 
03:45 | ፈረንሳይ ከ ጣልያን 
03:45 | ሃንጋሪ ከ ጆርጂያ 
03:45 | ዩክሬን ከ ሰሜን አየርላንድ 
03:45 | ቦስኒያ እና ሄርዞጎቪና ከ ሲዊደን 
03:45 | ፖላንድ ከ ሮማኒያ 
03:45 | ፋሮ አይስላንድ ከ ስሎቫኪያ 

@ETHIO_SPORT_FAN


ለኔ የሰባት ቁጥር መለያ መልበስ ልዩ ነው ምክንያቱም ህጻን እያለሁ ጀምሮ ክሪስቲያኖ የኔ አርአያ ነው

ልጄም የተወለደው በሰባት ስለሆነ በጣም ደስተኛ ነኝ፣

የራሴን የተሻለ ጥረት አደርጋለሁ መለያውን ክብር ለመስጠት በድሉ በጣም ደስተኛ ነኝ።

ሊያኦዎ 🗣

@ETHIO_SPORT_FAN

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.