Postlar filtri


ARSENAL NEWS//ዜና አርሰናል dan repost
ሪያል ማድሪድ በክረምቱ ክለቡን ይለቃል ተብሎ ለሚጠበቀው ሮድሪጎ €80 ሚሊዮን ዩሮ ይፈልጋሉ

[Fabrizo Romano ]


ETHIO SPORT NEWS//ኢትዮ ስፖርት ዜና ™ dan repost
🚨OFFICIAL

እንግሊዝ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች!!

@ETHIOSPORTNEWS11
@ETHIOSPORTNEWS11


ARSENAL NEWS//ዜና አርሰናል dan repost
ዮከሬሽ 🆚️ ሼስኮ

ማን ቢመጣ የተሻለ የሚሆን ይመስላችኋል🤔?

@ETHIOARSENALNEWS2
@ETHIOARSENALNEWS2


ETHIO SPORT NEWS//ኢትዮ ስፖርት ዜና ™ dan repost
OFFICIAL

🚨|| ኪሊያን ምባፔ የ2024/25 የውድድር አመት የሪያል ማድሪድ የሲዝኑ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል!!!

Well Deserve 🤩👏

@ETHIOSPORTNEWS11
@ETHIOSPORTNEWS11


ETHIO SPORT NEWS//ኢትዮ ስፖርት ዜና ™ dan repost
🚨ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች

💥በጣልያን ሴሪኤ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታ ⌛️🏆🇮🇹

✨️ 3:45 || ኮሞ ከ ኢንተር ሚላን

✨️ 3:45 || ናፖሊ ከ ካግሊያሪ

🇪🇸💥በስፔን ላሊጋ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታ

✨️ 4:00 || ሪያል ቤቲስ ከ ቫሌንሺያ

@ETHIOSPORTNEWS11
@ETHIOSPORTNEWS11


ARSENAL NEWS//ዜና አርሰናል dan repost
እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ!

መልካም ቀን ይሁንላቹ!!!🙏


ARSENAL NEWS//ዜና አርሰናል dan repost
በዚህ 100ሺ በላይ ተከታታዮች ባሉት ወሳኝ ቻናል ምርት እና አገልግሎታችሁን ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ አሁኑኑ ያናግሩን

➜ ለአንድ ቀን ... ብር
➜ ለሳምንት ... ብር
➜ ለአንድ ወር ... ብር

ከእኛ ጋር የመስራት ፍላጎቱ ሲኖራቹ ብቻ @miftahman123 ላይ ያናግሩን ።


ARSENAL NEWS//ዜና አርሰናል dan repost
Sterling and his kids


ETHIO SPORT NEWS//ኢትዮ ስፖርት ዜና ™ dan repost
🚨🔵🔴 OFFICIAL:- ራፊንሃ በባርሴሎና እስከ ሰኔ 2028 ድረስ የሚያቆየውን የረጅም ጊዜ ውል ተፈራርሟል።

@ETHIOSPORTNEWS11 @ETHIOSPORTNEWS11


ARSENAL NEWS//ዜና አርሰናል dan repost
Final touches🔥

#Uefa_Champ_League

SHARE "
@ETHIOARSENALNEWS2


ARSENAL NEWS//ዜና አርሰናል dan repost
🚨ዴክላን ራይስ በዚህ የውድድ ዘመን ከቡካዮ ሳካ በመቀጠል ለአርሰናል ብዙ የጎል ተሳትፎ ማድረግ ችሏል።

🥅 9 ጎል
🅰 10 አሲስት

SHARE "
@ETHIOARSENALNEWS2


ARSENAL NEWS//ዜና አርሰናል dan repost
🚨 አርሰናል በዚህ ክረምት ቤንጃሚን ሺሽኮን  ወይም ቪክቶር ዮከሪሽን ለማስፈረም እየሰራ ይገኛል ።

ዴቪድ ኦርነስታይን


ETHIO SPORT NEWS//ኢትዮ ስፖርት ዜና ™ dan repost
🚨BREAKING ፦

🤍ሉካ ሞድሪች በአመቱ መጨረሻ ላይ ከሪያል ማድሪድ ጋር እንደሚለያይ ተረጋግጧል ::

@ETHIOSPORTNEWS11
@ETHIOSPORTNEWS11


ETHIO SPORT NEWS//ኢትዮ ስፖርት ዜና ™ dan repost
🚨 OFFICIAL:- የፒኤስጂው ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሌዊስ ካምፖስ በፓሪስ ሴንት ዠርሜን እስከ ሰኔ 2030 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ውል ተፈራርሟል። ❤️💙

@ETHIOSPORTNEWS11
@ETHIOSPORTNEWS11


ETHIO SPORT NEWS//ኢትዮ ስፖርት ዜና ™ dan repost
🚨🗣 ማይክል አርቴታ: "ትልቅ ዋንጫዎችን ማሸነፍ ከፈለግክ በዝውውር ገበያው ውስጥ ምርጥ መሆን አለብህ"

@ETHIOSPORTNEWS11
@ETHIOSPORTNEWS11


ETHIO SPORT NEWS//ኢትዮ ስፖርት ዜና ™ dan repost
🚨⚠️ :- እንግሊዛዊው የማድሪድ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጁድ ቤሊንግሀም የትከሻ ቀዶ ጥገና ሊያደርግ መሆኑ ተገልጿል።

እናም ጁድ ቤሊንግሀም የትከሻ ቀዶ ጥገናውን አድርጎ ወደ ሜዳ ለመመለስ እስከ ሶስት ወራት ጊዜ ሊወስድበት እንደሚችል ተነግሯል።

@ETHIOSPORTNEWS11
@ETHIOSPORTNEWS11


ARSENAL NEWS//ዜና አርሰናል dan repost
ከ2020 ጀምሮ ለአጥቂ መስመር ከፍተኛ ገንዘብ ያወጡ ክለቦች!


ETHIO SPORT NEWS//ኢትዮ ስፖርት ዜና ™ dan repost
አንቶኒዮ ሩዲገርም በጉዳት ምክንያት ከሀገሩ ጀርመን ጥሪ አልቀረበለትም።

@ETHIOSPORTNEWS11
@ETHIOSPORTNEWS11


ARSENAL NEWS//ዜና አርሰናል dan repost
ሚኬል አርቴታ:-

"አርሰናል ዋንጫ ለማሸነፍ ጥሩ ተጫዋቾች ሊኖሩት ይገባል።"


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ!

10+10×0+10=???

Wave @Knight_wave ♠️♥️

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.