ኬንድሪ ፓኤዝ ከቼልሲ ጋር ልምምድ ጀምሯል!!
ኢኳዶራዊው ተጨዋች ኬንድሪ ፓኤዝ ወደ ለንደን በማቅናት ከትላንት በስቲያ ጀምሮ በኮብሀም ልምምዱን ጀምሯል::
ፓኤዝ ከሚቀጥለው ሲዝን ጀምሮ ለቼልሲ ጨዋታ ቢያደርግም ከአውሮፓ እግር ኳስ ጋር እንዲላመድ በማሰብ በማሬስካ ስር ከትላንት በስቲያጀምሮ ልምምድ በማድረግ ላይ ይገኛል።
እንደሚታወሰው ቼልሲ በሰኔ ወር 2023 ኬንድሪን ለማግኘት ለኢንዲፔንዲንቴ ዴል ቫሌ 20 ሚሊየን ዩሮ መክፈሉ ይታወሳል።
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA