ሊዮኔል ሜሲ በ2014 በ250ሚ.ዩሮ ቼልሲን ለመቀላቀል በድብቅ ተስማምቶ እንደነበር ያውቃሉ 🐐
ነገር ግን ያልተሳካው አባቱ እና ወኪሉ ጆርጅ ሜሲ እቅዱን እንዲቀይር ጫና በማሳደራቸው ነው ሲል የስካይ ስፖርት ዘጋቢው ጂያንሉካ ዲ ማርዚዮ በመፅሃፉ ተናግሯል። ከቼልሲ ጋር የተደረገው ውይይት እ.ኤ.አ. በ 2014 የስፔን መንግስት በሜሲ እና በቤተሰቡ ላይ ባደረገው የግብር ማጭበርበር ምርመራ ምክንያት ሲሆን አርጀንቲናዊው ጥበበኛ ስፔንን ለቆ የመውጣት ፍላጎት ስላደረበት ነበር። ቼልሲዎች የውል ማፍረሻውን €250m ለመክፈል ተስማምተው ሜሲ አመታዊ ደሞዝ €55m እና 70% የምስል መብቶችን አቅርበው በክረምቱ ወደ ስታምፎርድ ብሪጅ እንዲቀላቀል እቅድ ይዘውለት እንደነበር ጋዜጠኛው በመፃፉ ያትታል።
ሜሲ አሁንም ድረስ በIG ቼልሲና ማንቺስተር ሲቲን ብቻ ነው የሚከተለው ከእንግሊዝ ክለቦች
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA