Trading ላይ እንዴት lose እንደምታረጉ ግልፅ ነውኮ
ልንገርህ ስማኝ
ለምሳሌ 50$ deposit ኣረክ ከዛ የመጀመርያ ትሬድ ገባህና 20$ profit ያዝክ
ቀጣይም 1 trade ትገባና 30$ profit ታገኛለህ which means የ ኣካውንትክን 100% profit ኣረክ ማለት ነው
wow ትልና ሌላ trade ትገባለህ ከዛ 100$ profit ይዘህ ትወጣለህ
total ባላንስክ ስንት ሆነ ማለት ነው 200$ ሆነልህ
ከዛ ካንተ በላይ trader የለም ምክንያቱም 50$ ወደ 200$ ኣድርሰሃላ😂
ጭውቴው የሚጀምረው ኣሁን ነው
200$ ኣለህ ስለዚ lot size መጨመር እዳለብህ ውስጥህ ይነግርሃል ከዛ ሞቅ ኣርገህ lot size ጨምረህ ትገባለህ ከዛ 100$ lose ታረጋለህ
ከዛ በዚህ ኣታቆምም ወይኔ በላቸው ብለህ ድጋሚ ትገባለህ የቀረውንም 100$ Lose ታረጋለህ
ከዛስ???
ለምን binance ላይ ሌላ 100$ ልግዛና deposit ላርግ ብለህ እሱንም በተመሳሳይ lose ታረጋለህ
booom ቀንህ ይበከላል ይበላሻል
That’s why I told you that you’ve never overtraded because if you do, it can be disastrous. You need to learn how to trade with a solid plan