# የሙሐባው ኢማም
ሰዪዱና አባበክር አስ–ሲዲቅ(ረ.ዐ)ኹጥባ እያደረጉ ሳለ፣ከናንተ ውስጥ የአት–ተውባን ምእራፍ የሐፈዘ ማነው?በማለት ጠየቁ
ከታደሙት ሰዎች መሀከል አንዱ:"እኔ ሐፍዣለው!"አላቸው
እሳቸውም አንብብ ብለውት፣ማንበቡን ጀምሮ ልክ
"إذ يقول لصاحبه لا تحزن"
"ለጓደኛው አትዘን! አላህ ከኛ ጋር ነው፤ባለው ጊዜ"
የሚለው ቦታ ላይ ሲደርስ፣ሰዪዱና አባ በክር አለቀሱና"ወላሂ እኔ ነኝ ጓደኛው"አሉ!!!♥
____
# ደረጃህን አስታውስ፣የረሱለላህ ﷺ ኡመት ተብለህ፣ በጥቂቱም ቢሆን ማንነትህ ከሳቸው ጋር ተያይዞ መጠቀሱ፣የሳቸው ህዝብ ተብለህ በቂያም ለት ከሳቸው ጎራ መመደብህ ቀላል እድያ እንዳይመስልህ!!!
በዚህ እያመሰገንክ፣ከጭፍራቸው በመሆንህ እየተደሰትክ፣እውነተኛ አፍቃሪያቸው፣በሁለመናው ተከታያቸው ትሆን ዘንድ አብዝተህ ዱዓእ እና ጥረት አድርግ።
____
اللهم صل وسلم ورد وبارك علىٰ سيدنا محمد ﷺ