EMU STORE


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


Abays kesil hija & bags fair price with free delivery

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


Original Qasil from Dire Dawa




🛑 ለይለተልቀድር ለሰጋጆችና መስጂድ ውስጥ ላለ ብቻ አይደለም

የወር አበባ ደም ላይ፣ የወሊድ ደም ላይ ያሉ፣ መንገደኞች...የዚች ለሊት ትሩፋት አይለፋችሁ።  በዚክርና መሰል ዒባዳዎች ልትበራቱ ይገባል።በዚያች ለሊት ዱዓእ ማብዛትም አትዘንጉ። ለይለተልቀድር ለሰጋጆችና መስጂድ ላይ ላለ ብቻ አይደለም።

ብዙ ሰው መስጂድ ካልሄደ ይሄን ምንዳ የሚያገኙ አይመስለውም። ይህ ስህተት ነው! ዋናው ከእኛ የሚጠበቀው በኢባዳ ላይ መሆናችን ነው። ለቻለ እና አቅሙ ላለው ሰው ግን የተወዳጁን ነብይ ሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሱና(ፈለግ) ለመከተል መስጂድ ላይ ብንሆን ይመረጣል፣ ይወደዳል። ካልቻልን ባለንበት ቦታ ስራ ላይ የሆነም በስራው ላይ እቤቱ የሆነም በቤቱ በኢባዳ ልንበረታ ይገባል!

አላህ ለይለተል ቀድርን ይወፍቀን!




Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል dan repost
🛑 ከአዲስ አበባ መጅሊሰ የቀረበ የመልካም ስራ ተሳትፎ ጥሪ
📌📌 📌📌📌📌📌📌 📌📌📌📌

የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በመካነ መቃብሮች ዙሪያ ያሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በአዲስ መልክ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።

በዚህም የጉለሌ የሙስሊም መካነ መቃብርን ወደ ተሻለ ገፅታ ለመመለስ ይቻል ዘንድ ነገ እሁድ የካቲት 19/2015 የፅዳት ስራ ያከናውናል። በዚህ መልካም ስራ ላይ ለመካፈል ሁሉም የከተማዋ ሙስሊም ነዋሪ ጥሪ ቀርቦለታል። በመሆኑም ነገ እሁድ ከፈጅር ሰላት መጠናቀቅ በኃላ ማህበረሰባችን በነቂስ በመውጣት ከመልካም ስሯው እንዲቋደስ የአዲስ አበባ መጅሊስ ጥሪ አቅርቧል።

📌 አድራሻ:- ጉለሌ ሙስሊም መካነ መቃብር

📌 ሰዓት:- ከሱብሒ ሰላት መጠናቀቅ በኃላ

📌 ተጋባዥ:- ኸይር ፈላጊ ሁሉ

☎ ለበለጠ መረጃ 09 62 38 37 37 / 09 11 11 42 41


እየፈራሁ ነው የፃፍኩት😢

አንዱ እንዲህ ይላል፦ ከአምስት አመት በፊት ጓደኛዬ ይሞታል፡እና ስልኬ ሲጠራ የጓደኛዬ ቁጥር ነበር፡፡ አነሳሁት የ10አመት ልጅ ነበር ያናገረኝ… አጎቴ እንዴት ነህ …? ሳይክል ልትገዛልኝ ትችላለህ? አለኝ እኔም እሺ ግን ታወቀኛለህ እንዴ አልኩት?
ልጁም አይ አላውቅህም ግን የአባቴና የጓደኛው ፎቶ አለ ፎቶው ላይም ስልክና መልዕክት አለ፡፡ የምትፈልጉት ነገር ኑሮ እኔ ከሌለሁ ወደዚህ ስልክ ደዉሉና ጠይቁ ይላል ለዛ ነው የደወልኩልህ አለኝ!

እንደ አዲስ ቁጭ ብዬ ማንባት ጀመርኩ😢😭😢😭


መላ ዐረቢያን የሚያስተዳድረው የኢስላማዊ ስረወ መንግስቱ መሪ ዑመር ረዐ የመስጂደል ሀራምን ግቢ ለማስፋፋት የዐባስ ቤት እንዲፈርስ እና ለዐባስም በምትኩ ቆንጆ ቤት ሌላ ቦታ እንዲገነባለት ትዕዛዝ አስተላለፈ።

አባስም፦‹‹ቤቴ እንዲፈርስ እልፈቅድም›› አሉ።
(መብት)

ዑመርም፦‹‹ዐባስ! የአላህን ቤት ቤት ለማስፋፋት እኮ ነው›› አለው።
(ማባበል)

ዐባስም፦‹‹አልፈቅድም አልኩኝ እኮ ዑመር!›› ብሎ መለሰ።
(መሪ ፊት መብትን ማስከበር)

ዑመርም፦‹‹እንግዲያውስ ወደ ሸንጎ ሂደን እንዳኝ፤ ሚዳኘንን ዳኛም አንተው ምረጥ›› አለው።
(ፍትህ እና መተናነስ)

ዐባስም፦‹‹ዳኛ ሹረይሕ ይዳኘን›› አለ።
(ጥሩ ስም ሲኖር)

ዑመርም፦‹‹ተስማምቻለሁ››አለ።
(መተናነስ)

ዐባስም፦‹‹የምእመናን መሪ ሆይ! በል ዳኛ ሹረይሕን ጥራው'ና ይዳኘን›› አለ።

ዑመርም፦‹‹ዳኛ ወደሚዳኛቸው ሰዎች አይሄድም፤ እነሱ ናቸው ወደ እሱ መሄድ ያለባቸው። ተነስ እኛ እንሂድ›› አለው።
(መርህ)

ሁለቱም ተያይዘው ወደ ሸንጎው ዳኛ አመሩ። ሸንጎው ፊት ሲቆሙም ዳኛው፦‹‹የምእመናን መሪ...›› ብሎ ዑመርን ሲጠራ ዑመርም፦‹‹ዑመር ብለህ ጥራኝ፤ ሸንጎ ላይ እስካለሁ ድረስ›› አለው።
(የሸንጎ እና የዳኛ ክብር)

ሸንጎው ተጀመረ። ሁለቱም ስሞታቸውን ለዳኛው ካሳሰቡ በኋላ ዳኛው እንዲህ ስል ውሳኔ አስተላለፈ፦‹‹ከሀራም የፀዳ ቦታ ማለት መስጅድ ነው።መስጂድን ለማስፋፋት ያለ በጎ ፈቃዱ የዐባስን ቤትም ማፍረስ ደግሞ ሀራም ነው››
(ፍትህ ፣ ሀላፊነት፣ ድፍረት)

ዑመርም ክሱ ውድቅ ሲሆንበት፦‹‹ምንኛ ፍትሀዊ ዳኛ ነህ! ሸንጎህ ያማረ›› አለው።
(ዕውነታን መቀበል)

ዑመር እዝያው ሽንጎ ላይ ሁኖ ይህንን ዳኛ የዳኞች ሁሉ የበላይ አድርጎትም ሾመው።
(ዕምነት)

ይህን የተመለከተው ዐባስም፦‹‹እንግዲያ ነገሩ እንዲህ ተሆነማ ፤ እኔም ቤቴን በገዛ ፈቃዴ ለአላህ ብዬ ለቅቄያለሁ›› አለ



ምንጭ፦
البدايه والنهايه


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


አፋልጉን‼️
=========
✍️ ይህ 5L መኪና ኮድ: 3-23692 A A ፉሪ ኖክ ፊት ለፊት ከቆመበት ተሰርቋል።

ማንኛውም መረጃ ያላችሁ በስልክ ቁጥር +251 91 298 8450
ላይ አሳውቁን።


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish




የትም እንዳይመስላችሁ #አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ነው
#AdisAbaba Ethiopia📸






ደስታ በድህነት እና በሀብት ላይ የተንጠለጠለ አይደለም። ደስታ ባለህ ነገር ተብቃቅተህ መደሰት ነው

#አልሀምዱሊላህ ያሞውላ❤️

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

352

obunachilar
Kanal statistikasi