Meklit Microfinance S.C.
በሥራቸው የከበሩ!
*
የተቋማችን መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን ጠንሳሽና መስራች፣ ስያሜውን ከማውጣት ጀምሮ ሃብት በማሰባሰብ እና በማደራጀት እንዲሁም የመጀመሪያዋ የተቋሙ ሥራ አስኪያጅ እና ለረዥም ዓመታት የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ በመሆን ያገለገሉት ወ/ሮ ነፃነት መንግስቱ እናት ባንክ በስማቸው ቅርንጫፍ ሰይሞ አክብሯቸዋል።
እኛም በነዚሁ የተቋማችን ጠንሳሽ እና መስራች የሆኑት፣ ዛሬም ድረስ በቦርድ አባልነት ጭምር ከፍተኛ ድጋፍ እያደረጉ የሚገኙት ወ/ሮ ነፃነት...