የሀዘን መግለጫ
የእናት ባንክ አመራሮችና ሰራተኞች የካቲት 4 /2017ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወላጋ ዞን ጉዳያ ሊባ ወረዳ በደረሰ አስከፊ የትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን ላጡና የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የተሰማንን ሀዘን እየገለፅን፣ለቤተሰቦቻቸው፣ለወዳጅ ዘመዶችና ለመላው ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን፡፡