Idioms • ፈሊጣዊ ንግግሮች
✔️ Don't add fuel to the fire
ቀጥታ ስንተረጉመው ወደ እሳቱ ነዳጅ አትጨምር ማለት ሲሆን ዋናው ትርጉሙ አታባብስ ፣ አታጋግል ፣ አታራግብ ለማለት ነአ።
✔️ I wasn't born yesterday
ቀጥታ ሲተረጎም ትላንትና አይደለም የተወለድኩት ማለት ሲሆን ዋናው ትርጉሙ ደሞ ልትሸውደኝ አትሞክር ፣ ህፃን አይደለሁም እንደ ማለት ነው።
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us