📚 Idiom of the day
⭐️ Under the weather
እንደ ጉንፋን፣ ራስ ምታት ወይም ድካም ባሉ ጥቃቅን ህመሞች ምክንያት ትንሽ መታመም ወይም ጥሩ ስሜት አለመሰማት።
✔️ Eg: I’m feeling a bit under the weather today, so I’ll skip work.
ዛሬ ትንሽ አሞኛል ስራ እቀጣለው (ወደ ስራ አልሄድም)።
✔️ I’ve been a bit under the weather this week, but I’m starting to feel better now.
ይሄን ሰሞን ትንሽ አሞኝ ነበር አሁን ግን ደህና እየሆንኩ ነው።
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us