#Entrance
የ2017 12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን
🎯ከ ሰኔ 18 -28 መጀመሪያ ለማህበራዊ ሳይንስ በመቀጠል ደግሞ ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በዘንድሮው አመት ከተፈታኞች ውስጥ ግማሽ
የሚሆኑትን በኦላይን ለመስጠት አቅም አለን ሲሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ መናገራቸው ይታወሳል ።
🎯ስለሆነም ተፈታኞች እና የሚመለከታቸው ሁሉ ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ እናሳስባለን ።
Register 👇
@Epregisterbot