Cryptocurrency ውስጥ Stop losses በመባል የሚጠራ System አለ Stop losses ወይም ኪሳራን ማስቆም ምንድነው? ይሄ System program የተደረገው ያላቹን Crypto hold አርጋቹ ምን አልባት Crypto market በከፍተኛ ደረጃ ዋጋው ቢወርድ መጀመሪያ በተቀመጠለት ዋጋ Automatically ይሸጠዋል።
Stop losses እንዴት ነው ሚሠሩት?
Setting a level ፡- ነጋዴው ወይም traderu ዋጋ ያወጣል Stop loss level crypto ከተቀመጠለት የዋጋ ደረጃ በታች መሆን ከጀመረ በቀጥታ ይሸጣል።
Loss protection፡- marketu ወይም ገበያው በድንገት ከወደቀ Stop losses Enabled ይሆናል Automatically ባስቀመጣቹቴ የዋጋ ደረጃ Crypto ይሸጣል እና ተጨማሪ ኪሳራን ይከላከላል።
Automation ፡ ትሬደሩ ገበያውን ወይም ማርኬቱን ባይከታተልም Stop losses system automatically ዋጋውን እየተከታተለ በራሱ ይሰራል
የ Stop losses ጥቅሞች:
loss minimization ፡ በከፍተኛ የዋጋ መውረድ ወቅት ከፍተኛ ኪሳራ እንዳይደርስ ይረዳል
Emotional discipline የዋጋ ንረት በፍጥነት ሲለዋወጥ ስሜታዊ ውሳኔን ይከላከላል
Automation ፡- Stop losses ከነጋዴው ወይም ከ traderu ተሳትፎ ውጭ በራሱ የMarket ዋጋ ይከታተላል ይህም ያላቹ Crypto ዋጋው እናተ ሳታስተውሉት ቢጨምር በራሱ ሽጦ ወደ ዋሌታቹ ይልከዋል።