DocrorX ላይ ቬሪፋይ ያደረገው ሰው ተጠቃሚ ብዛት 1.5 ሚልየን ብቻ መሆኑን የዶክተር x ቲም አሳውቀዋል ።
ከ10 ሚልየን ተጠቃሚ 1.5 ሚልየኑ ቬሪፋይ ያደረገ ሲሆን ቀሪው 8.5 ሚልየን እስካሁን ቬሪፋይ እንዳላደረጉ ነው የተገለፀው ። በዚህም እስከ December 4 ማለትም የሚቀጥሉትን ሁለት ቀናት ቬሪፋይ ማድረግ እንደሚችሉ ነው የተገለፀው ።
በሚቀጥሉት 2 ቀናት ቬሪፋይ ካላደረጉ ከ10 ሚልየኑ ተጠቃሚ የ 8.5 ሚልየኑ ኮይን Burn እንደሚደረግ ነው የተነገረው 🫣
ቬሪፋይ ✅ ያላደረጋቹ አድርጉ ያለዛ በርን ነው የሚደረግባቹ ምንም ቶክን አይሰጣችሁም