DOCTORX በኮሚዩኒቲ ግሩፓቸው እንደገለፁት ከሆነ
1. 75% ለኮሚዩኒቲ እንደሚከፋፈል ገልፀዋል
2. Vesting እንደማይኖር አሳውቀዋል (ተከፋፍሎ አይሰጣቹም 100% ቶክናቹ ተሰጥቷቹ ሊስት እንደተደረገ ማውጣት ትችላላቹ)
3. የተሰጣቹ ኮይን ቶክናቹ ነው ✊ ሪፈራል ካስገባቹት ሰው ውስጥ ቬሪፋይ ያላደረገ ካለ 2000 2000 ይቀነሳል
4. ሊስት የሚደረገው በዚሁ በያዝነው በዲሴምበር ወር ነው
5.Ice open network ፓርትነር ሺፓቸው እንጂ የ Doctorx መስራች Multiverse ብሎክቼይን መሆኑን ይፋ አድርገዋል ።
Multiverse ብሎክቼይን $EGLD የሚባል ቶክን ክሬተር ሲሆን ዋጋውም 40$ ነው ፤ XPORTAL ዋሌቱም የራሳቸው ነው
EGLD ማርኬት ካፑ 1 ቢልየን ነው ፤ የ Ice open network የሆነው ICE ደግሞ 50 ሚልየን ነው ማርኬት ካፑ........የሚሆነውን እናያለን