🚨 ወጪ ቅነሳ ላይ ያተኮሩት ማንቸስተር ዩናይትድ በካሪንግተን የልምምድ ማዕከል ዉስጥ ከዋናው ቡድን ተጫዋቾች በስተቀር ለሁሉም የቡድኑ አባላት ከዚህ በኃላ የተሟላ የምግብ አይነቶችን አያቀርቡም ...
ለአሰልጣኝ ቡድን አባላት እና ለአካዳሚ ወጣት ተጨዋቾች በሙሉ ማንቸስተር ዩናይትድ ሾርባ እና ሳንድዊች ይሆናል ከዚህ በኃላ የሚያቀርቡት ።
©ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL ™
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal