ሴት የእግር ኳስ ተጨዋቾች ከ200,000 ብር በላይ #ወርሃዊ_ደመወዝ በኢትዮጵያ ውስጥ መከፈላቸው ለሌሎች ታዳጊ ሴቶች ፍላጎትንና ተነሳሽነትን እየጨመረ ይገኛል።
ስፖርት በአሁኑ ወቅት ከማዝናናቱ፣ የማህበራዊ ትስስር ከማጠናከሩ፣ ኢኮኖሚን ከመገንባቱም በላይ ለብዙ ወጣቶች ከፍተኛ ገቢ የሚያስኝና ሥራ ዕድል የሚፈጥር ዘርፍ ሆኗል።
በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሴቶች እግር ኳስ ክለቦች ለአንድ ተጨዋች ከ200,000 ብር በላይ ወርሃዊ ደመወዝ መክፈል ጀምረዋል። በዘንድሮ የተጨዋቾች ዝውውር ብዙ ሴት የእግር ኳስ ተጨዋቾች ከ100,000 ብር ወርሃዊ ደመወዝ ተከፋይ ሆነዋል። ድንቅ የእግር ኳስ ክህሎትን ያዳበረችው #ሎዛ_አበራ ከከምባታ ምድር ገጠር ቀበሌ ተነስታ በኢትዮጵያ ከመድመቋ አልፋ በአውሮፓዋ ማልታ ሀገር ስኬታማ ጊዜን ካሳለፈች በኃላ በአሁኑ ወቅት በአሜሪካን ሀገር ላለው ክለብ የከፍተኛ ደመወዝ ተከፋይ ሆና እየተጫወተች ትገኛለች።
@Ethio_soccerr