#አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ከላይ በተጠቀሱ ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
📍ማሳሰቢያ!
1. አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውሰጥ የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ በተቋሙ የሰው ኃብት ሥራ አመራር እና ልማት ዳይሬክቶሬት ስር በሰው ሀብት ሥራ አመራር ዲፓርትመንት ቢሮ ቁጥር 05 ድረስ በመምጣት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
2. ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ማስረጃ ማምጣት ይኖርባቸዋል።
3. የሥራ ልምድ የሚጠይቀው ከወጣው ክፍት መደብ ጋር ቀጥተኛ በሚዲያ ላይ የሠራ/ች መሆን አለበት።
4. የምዝገባ ቀን ከኅዳር 30 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ታኅሣሥ 11 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ነው።
5. የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል።
6. ለበለጠ መረጃ አድራሻ አምስት /5/ ኪሎ ማርያም ፊት ለፊት ማኅበረ ቅዱሳን ሕንፃ ጎን በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0111551848 ደውለው ይጠይቁ።
👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን በየቀኑ የሚወጡ ስራዎችን በስልክዎ ወይም በኮምፒተርዎ ይከታተሉ👇👇👇
🔵Tellegram Channel👇👇👇
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
🟢Facebook Page👇👇👇
https://www.facebook.com/royalproffessionaljobs
🟣Facebook Group👇👇👇
https://facebook.com/groups/2905751496380579/