🇮🇷🇷🇺 ኢራናዊው ፕሬዚዳንት ፔዝሽኪያን እ.አ.አ በጥር 17 ወደ ሞስኮ ያቀናሉ !
🔹 በሩሲያ የሚገኙት የኢራን አምባሳደር የኢራኑ ፕሬዝዳንት በጥር 17 ሩሲያን እንደሚጎበኙ እና ፕሮግራሙ ዕቅድ ተይዞለት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን አስታውቀዋል።
🔹 የዚህ የጉብኝት ወቅትም በሁለቱ ሀገራት መካከል የሚደረግ የትብብር ስምምነት በፔዜሽኪያን እና በፑቲን ይፈረማል።
https://t.me/EthioGlobal_News