Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
እስራኤል በሃይፐር ሶኒክ ሚሳይል ጥቃት ተፈጽሞባታል !
ጄኔራል ያህያ ሳሪ
ሲሉ የየመን ጦር ሃይሎች ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጄኔራል ያህያ ሳሪ ተናገሩ።
https://t.me/EthioGlobal_News
ጄኔራል ያህያ ሳሪ
"የየመን የሚሳይል ኃይሎች በልዩ ሁኔታ በተደራጀ ዘመቻ በእስራኤል መዲና በቴል አቪቭ የሚገኘው ቤን ጉሪየን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ #ፍልስጤም2 በተሰኘው የሃይፐርሶኒክ ሚሳይል በተሳካ ሁኔታ መትተዋል"
ሲሉ የየመን ጦር ሃይሎች ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጄኔራል ያህያ ሳሪ ተናገሩ።
https://t.me/EthioGlobal_News