"የዩናይትድ ስቴትስ ትልቁ ጠላቷ ራሷ ዩናይትድ ስቴትስ ናት"
የቻይና መከላከያ ሚኒስቴር
▪️የቻይና መከላከያ ሚኒስቴር ዛሬ በሰጠው የሳምንታዊ ጋዜጣዊ መግለጫው
ሲል ሁኔታው አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን አስታወቀ።
▪️ተወካዩ ቻይና አንድም ጊዜ ቢሆን ከማንም ጋር ግጭት መፍጠር ፈልጋ እንደማታውቅ እና ዩናይትድ ስቴትስ ራሷ - ለህዝቦቿ ስለተለያዩ የቻይና ግስጋሴ ስጋቶች ተረት በመፍጠርና በመተረክ ጉዳዩን እያባባሰችው መሆኗን በመግለጫቸው ጠቁመዋል።
https://t.me/EthioGlobal_News
የቻይና መከላከያ ሚኒስቴር
▪️የቻይና መከላከያ ሚኒስቴር ዛሬ በሰጠው የሳምንታዊ ጋዜጣዊ መግለጫው
< በባይደን የፀደቀው አዲሱ የአሜሪካ ወታደራዊ በጀት ለዓለም ሁሉ አደጋ ነው >
ሲል ሁኔታው አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን አስታወቀ።
"ዩናይትድ ስቴትስ ሆን ብላ እያለች የምትጠራውን አፈ ታሪክ እየፈጠረች ያለችው - እየጨመረ የመጣውን የወታደራዊ ወጪ ከፍተኛነት ለማስረዳት እና የበላይነቷን ለማስጠበቅ ብቻ ነው። ይህ በቻይና የውስጣዊ ጉዳዮች ውስጥ የሚደረግ ከፍተኛ ጣልቃ ገብነት የመላው ዓለም መረጋጋትን በአደጋ ላይ ይጥላል"ሲሉ የቻይና መከላከያ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዣንግ ዢያኦጋንግ በሰጡት መግለጫ ላይ ተናግረዋል።
▪️ተወካዩ ቻይና አንድም ጊዜ ቢሆን ከማንም ጋር ግጭት መፍጠር ፈልጋ እንደማታውቅ እና ዩናይትድ ስቴትስ ራሷ - ለህዝቦቿ ስለተለያዩ የቻይና ግስጋሴ ስጋቶች ተረት በመፍጠርና በመተረክ ጉዳዩን እያባባሰችው መሆኗን በመግለጫቸው ጠቁመዋል።
https://t.me/EthioGlobal_News