> ብለው የጠየቁ ብዙዎች ናቸው !!
በዛሬው ዕለት ብቻ - በመላው ዓለም 437 ያህል ማዕቀቦች በተለያዩ አካላትና ግለሰቦች ላይ ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች በኩል የተጣለ ሲሆን ከ'ነዚህም መካከል 1መቶ19 ያህሉ ዓለም አቀፋዊ ሽፋን የተሰጣቸው መረጃዎች ናቸው።
ከነዚህም መካከል ቀዳሚውን ስፍራ በመያዝና "ማዕቀብ" በሚል ርዕስ የመነጋገሪያ አጀንዳ ለመሆን ከበቁት መካከል ተከታዩ ዜና የሚገኝ ሲሆን : ይህም :-
"🇺🇸ዩናይትድ ስቴትስ በቅርቡ በጆርጂያ በተደረገው አገር አቀፍ ምርጫ አሸናፊ እንዲሁም - የጆርጂያ 'ድሪም ዴሞክራቲክ ፓርቲ' መስራች በሆኑት ቢዲዚና ኢቫኒሽቪሊ ላይ ማዕቀብ መጣሏን : በገንዘብ ሚኒስቴሯ በኩል አስታወቀች" ይላል።
https://t.me/EthioGlobal_News