ETHIO TECH


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha


✔ This channel is the right place to, find the best phone settings, phone codes, All in all general tech information, And various useful applications that you can use.
Buyads: https://telega.io/channels/Ethiotech223/card
Channel Owner @Ethiotech_support

Bog‘liq kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


የዘንድሮ TikTok Creative Award Nomination እንደተጀመረ ታውቃላችሁ። ከታች ያስቀመጥንላችሁን Username Copy አርጋችሁ ከታች ባለው Link እየገባችሁ Stem በሚለው Category ላይ Pest በማረግ Nominate አርጉን

Username :- ethio.tech23

Category: Stem

Tiktok Cretive Award Nomination Link :https://www.creativeawards.et/categories


➜ ⓴⓳

♻️ እንኳን ለ 2019 አዲሱ አመት በሰላም አደረሰን።

☑️ አዲሱን ዓመት የሰላም የፍቅር ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ሰርተን እና በየስራችን ስኬታማ ሆነን የምናሳልፍበት ዓመት ያርግልን🙏

@Ethiotech223 @Ethiotech223


የዘንድሮ የ 2026 G-power Tiktok Creative Award Nomination ተጀምሯል።

➤ እጩ መሆን አለበት ብላችሁ ምታስቡትን TikToker Username በማስገባት በ Category'ው Nominate ማድረግ ትችላላችሁ።

የኛንም ይሄን ethio.tech23 Username አንድ ጊዜ ነክታችሁ Copy በማረግ ''Stem'' በሚለው Category Nominate አርጉን🙏

የ Website Link ➾ https://www.creativeawards.et/


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደብረ ታቦር [ቡሄ] በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ❤️

እንኳን ለቡሄ (ደብረ ታቦር) በዓል አደረሳችሁ

🥖መልካም በዓል🥖


⏰ ትርፍ ጊዜ አላቹ?

ያንን ጊዜ በOnline ላይ  ለስራ  ተጠቀሙበት። 📱🔥ያለምንም ወጪ እና ምንም የተለየ እውቀት ሳያስፈልጋቹ በሳምንት የተረጋገጠ ከ2000 ብር በላይ ላሰራቹ ነው።

📥 አፑን አውርዳችሁ ከስር ባለው አካውንት ወይም ስልክ በማንኛውም ሰአት አናግሩኝ።

አፑን አውርዱ👇👇👇
https://static-cdn.tellowebs.com/web/invite.html#/invite-host?uid=1302642

በዚ አካውንት አናግሩኝ 👇👇

💬 @joab444
📞 0974481880


ከ 5k እስከ 10k Follower ያለው የTiktok Account መሸጥ የሚፈልግ ሰው ካለ አሁኑኑ DM አርጉኝ

DM: @Ethiotech_Support

♻️ ታድያ DM ስታረጉልኝ የአካውንቱን Screenshot እና ዋጋውንም አያይዛችሁ ላኩልኝ


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በዚህ link መጠቀም ትችላላችሁ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://resident.fayda.et/

5.4k 0 27 22 30

የ National Id ( Fayda ብሄራዊ ወታወቂያ ) ከወሰዳችሁ በኋላ የመረጃ ስህተት ካጋጠማችሁ...

ለምሳሌ - የስም
- የትውልድ ቀን
- የአድራሻ እና
- የፃታ የመሳሰሉት ስህተቶች ካጋጠሟችሁ በቀላሉ የምታስተካክሉበት መንገድ


ቪዲዮ ይሰራ👍


geezvoice ፅሁፍ ወደ ንግግር መቀየርያ በአሁን ሰዐት 150+ ቋንቋዎች ወደ ንግግር ይቀይራል እነዚህ ጨምሮ

  አማርኛ

  ኦሮምኛ

  ትግርኛ

  አፋርኛ

  እንግሊዘኛ

  አረብኛ..........

👇👇👇👇👇👇

https://studio--studio-587322716-5bb8b.us-central1.hosted.app/tts




🚨 FREE $2 GIVEAWAY 🚨

All you can claim a FREE $2 reward in just a few minutes!
Crypto Casino & Slot
Earn with your ffiliate

1️⃣ Open @maczobot
2️⃣ Follow the instructions
3️⃣ Claim your FREE $2

💸 Earn up to $10 extra with referrals.

⏳ Available for a limited time only.

👉 @maczobot
👉 https://tglink.io/382726278baae8




Wallet officially closed p2p in ethiopia


🙄 ለማስታወስ ያህል!!

✔️ ከነገ ጀምሮ ቴሌግራም WALLET ላይ በኢትዮጲያ ብር DOLLAR መግዛት መሸጥ አይቻልም!!

♻️ ስለዚህ በቴሌግም WALLET $ መግዛት ሆነ ያላችሁን መሸጥ የምትፈልጉ ዛሬ ነው ቀናችሁ

⚠️እና ደግሞ !ከ Scammers ተጠንቀቁ!


Telegram wallet ከJune 2 ጀምሮ P2P ETB Support እንደማያደርግ አሳዉቋል


🎥 CapCut ከGemini ጋር ሊዋሃድ ነው!

​ታዋቂው እና ቀላሉ የቪዲዮ editor መተግበሪያ CapCut—የቲክቶክ ፈጣሪዎች የሆነው—የቪዲዮ ማስተካከል አቅሙን በቀጥታ ወደ Gemini ቻትቦት ለማስገባት ከGoogle ጋር አጋርነት ፈጥሯል።

​በቅርቡ፣ ቪዲዮዎችን በቀጥታ በGemini አማካኝነት መቁረጥ እና ማስተካከል (splice & trim) ትችላላችሁ። የትርጉም ፅሁፍ (subtitle) ማድረጊያ ባህሪ ቢጨምሩበትማ ይበልጥ ምርጥ ይሆን ነበር!


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
😂😂😂
Join
👇👇👇👇👇
https://t.me/Geezvoice1


💥 EID MUBARAK!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢደል አድሀ አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ !በአሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ ፣ የአንድነት ይሁንላችሁ!!


geez voice መጠቀም ምትፈልጉ join አድርጉ ይህንን channel
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Geezvoice1


🔥 የቪዲዮ ስራዎትን ወደ ሌላ ደረጃ ያሸጋግሩ! 🚀

አማርኛ ጽሁፍን ወደ እጅግ ተፈጥሯዊ ንግግር (Speech) የሚቀይር ምርጥ መተግበሪያ ይፈልጋሉ? መልሱ Geez Voice ነው! 🎙🇪🇹

ድምፅ ለመቅዳት ውድ ማይክሮፎን ወይም ጸጥታ ያለበት ቦታ መፈለግ ቀረ። አሁን በ "Geez Voice" አማካኝነት የሚፈልጉትን ጽሁፍ ብቻ በመጻፍ በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ ወደ ጥራት ያለው ኦዲዮ መቀየር ይችላሉ። የሚገርመው ደሞ ከአማርኛ በተጨማሪ ኦሮምኛ፣ ትግርኛ፣ አፋርኛ፣ english እና የተለያዩ ከ150+ ቋንቋዎችን ወደ ንግግር ይቀይራል።
Join our channel
👇👇👇👇👇👇

https://t.me/Geezvoice1



sign up
👇👇👇👇👇👇👇
https://studio-587322716-5bb8b.web.app

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.