ጅቡቲ ገቡ‼️
ሰሞኑን አስመራ የከረሙት የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሐመድ ዛሬ ወደ ጅቡቲ አቅንተዋል።
ፕሬዝዳንቱ ወደ ጅቡቲ ያቀኑት በጅቡቲው ፕሬዚዳንት ጋባዥነት ሲሆን ሁለቱ መሪዎች በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ በትኩረት ይወያያሉ ተብሏል።
@Ewun_Mereja