አሜሪካ “የአይረን ዶም” የተሰኘውን የሚሳኤል መከላከያ መሳሪያ ልትገነባ እንደሆነ አስታወቀች፡፡
የትራምፕ አስተዳደር “የአይረን ዶም” እንደሚገነባ አስታውቋል፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ “የአይረን ዶም” የሚሳኤል መከላከያ መርሃ ግብር እንዲገነባ እንደሚፈርሙ አስታውቀዋል።
በትራምፕ የሀገሪቱን ወታደራዊ ሀይል ለመደገፍ ቃል ገብተዋል፡፡
ጠንካራ መከላከያ ሊኖረን ይገባል ያሉት ትራምፕ፤ የመጀመሪያው አሜሪካውያንን ለመከላከል የሚያስችል ዘመናዊ የሚሳኤል መከላከያ ጋሻ ግንባታን ወዲያውኑ መጀመር አስፈላጊ እንደሆነ ገልጿል።
ይህ ብረት ለበስ የጋሻ የሚሳኤል መከላከያ መሳሪያ የሚታወቀው በእስራኤል ሲሆን፤ እስከ 70 ኪ.ሜ ርቀት የሚወነጨፉ የአጭር ርቀት ሮኬቶችን እንዲሁም ሚሳኤሎችን ለመጥለፍ የሚረዳ መሳሪያ ነው። በመላው እስራኤል ይህ መሳሪያ እንደሚገኝ ይነገራል፡፡
የእስራኤል የብረት ዶም የአየር መከላከያ ስርዓት በ2011 ወደ ስራ ከገባ በኋላ በሺዎች የሚቆጠሩ ሮኬቶችን ለመጥለፍ አስችሏታል አልጀዚራ ሲል ዘግቧል፡፡
@Ewun_Mereja