ደቡብ ሱዳን በፌስቡክ እና በቲክ ቶክ ላይ ጥላ የነበረችውን እገዳ አነሳች።
በደቡብ ሱዳን የሚኖሩ የሱዳን ዜጎች ላይ ተፈጽመዋል የተባሉትን ግድያዎች የሚያሳዩ ቪዲዮዎች መሰራጨታቸውን ተከትሎ ባለፈው ሳምንት በፌስቡክ እና በቲክ ቶክ ላይ ተጥሎ የነበረውን ጊዜያዊ እገዳ ማንሳቷን አስታውቃለች። የሱዳን ጦር በቪዲዮ የተቀረጸውን እና በማህበራዊ ድረ-ገጾች በሰፊው የተሰራጨውን ተንቀሳቃሽ ምስሎች "ግለሰቦች የሰሩት ጥሰት" ነው ሲል አውግዟል።
@Ewun_Mereja