የዋጋ ንረቱ በሚሰሩ ፕሮጀክቶች ላይ ተፅዕኖ ማሳደሩን አስተዳደሩ አስታወቀ
የመንገድ ፕሮጀክት በጊዜ እንዳይጠናቀቅ እና አጠቃላይ ስራዉ አፈፃፀም ዝቅተኛ መሆን የዋጋ ንረቱ ባሳደረው ተፅዕኖ ምከንያት መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል።
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር እንዳስታወቀው የመንገድ አፈፃፀም ዝቅተኛ መሆን የዋጋ ንረቱ ፕሮጀክቶችን ብዙ ብር ፋይናንስ አድርጎ ከማንቀሳቀስ አንፃር ተፅዕኖ ማድረጉን አስረድተዋል።
የመንገድ ፕሮጀክቶች ብዙ ነዳጅ እንደሚፈልግ የገለፀው የመንገዶች አስተዳደር አንድ ስራ ተቋራጭ በአማካይ 4 ቦቴ ይፈልጋል ይህ ደግሞ ዋጋዉ 4.5 ሚሊዮን ብር አካባቢ ነዉ ያለ ሲሆን።
@Ewun_Mereja