ማንኛውም የጋዛ ነዋሪዎችን በሐይል የማፈናቀል ተግባር ተቀባይነት እንደሌለው ፈረንሳይ አሳስባለች
ፍልስጤማውያንን ከጋዛ ወደግብጽና ዮርዳኖስ በሃይል ለማዛወር በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀረበው ምክረሐሳብ ፈረንሳይ «ተቀባይነት የሌለው» ስትል ውድቅ አደረገችው።
የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ የትራምፕን ምክረሐሳብ አስመልክተው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ነው ድርጊቱን የተቃወሙት።
የፈረንሳይ መንግስት በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በኩል «ማንኛውም የጋዛ ነዋሪዎችን በሐይል የማፈናቀል ተግባር ተቀባይነት የለውም» ሲል አቋሙን ግልጽ አድርጓል ሲል የዘገበው አዣንስ ፍራንስ ፕረስ ነው።
@Ewun_Mereja