እስራኤልና አሜሪካ የኢራንን የኒዉክለር ጣቢያ ለማዉደም በዝግጅት ላይ መሆናቸዉን አረጋገጡ፡፡
እስራኤልና አሜሪካ የኢራንን የኒዩክሌር የጦር መሳሪያ ባለቤት የመሆን ፍላጎት ለማክሰም በቁርጠኝነት እየሰሩ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ያበጠዉን አፈንድተዉት ኢራንን አራስ ነበር አድርጓታል፡፡
ጠቅላይ ሚኢስትሩ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ጋር በእየሩሳሌም ከመከሩ በኋላ በጋራ በሰጡት መግለጫ፥ ሁለቱ ሀገራት ቴህራን በመካከለኛው ምስራቅ የምታደርገውን "ወረራ" ለማስቆም በትብብር እንደሚሰሩም ገልጸዋል።
ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጋር በበርካታ ጉዳዮች መክረናል ያሉት ኔታንያሁ፥ ከሁሉም በላይ ኢራን ትኩረት ማግኘቷን አብራርተዋል።"አያቶላዎቹ የኒዩክሌር የጦር መሳሪያ እንዳይኖራቸው ተስማምተናል፤ እስራኤልና አሜሪካ በኢራን የሚደቀን አደጋን በአንድነት ይመክታሉ" ሲሉም መናገራቸውን ሬውተርስ ዘግቧል።
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በበኩላቸው፥ "በእያንዳንዱ የሽብር ቡድን፣ በእያንዳንዱ ሁከትና አጥፊ እንቅስቃሴ፣ በቀጠናው የሚሊየኖችን ሰላምና ደህንነት አደጋ በሚጥል ተግባር ኢራን ከጀርባ አለች" ብለዋል። ፕሬዝዳንት ትራምፕ አስቀድመው የተናገሩትን "ኒዩክሌር የታጠቀች ኢራን አትኖርም" ሃሳብ በመድገምም አጽንኦት ሰጥተውታል።
@Ewun_Mereja