በአማራ ክልል በርካታ ተሽከርካሪዎች ከነጭነታቸው ወደሙ
በአማራ ክልል ከጎንደር ወደ ባህርዳር ሰሊጥ ጭነው ሲጓዙ በነበሩ ከባድ ተሽከርካሪዎች ላይ ጣራ ገዳም በተሰኘ ስፍራ የካቲት 21 በተከፈተ የተኩስ እሩምታ አንድ ሾፌር ሲገደል ከስድስት በላይ ተሽከርካሪዎች መቃጠላቸውን ነዋሪዎች ገለጹ።
ለደህንነታቸው በመስጋት ስማቸውን እንዳንጠቅስ የጠየቁ ነዋሪ፤ "በመከላከያ ሰራዊት" ታጅበው ሲጓዙ የነበሩ ሰሊጥ የጫኑ ተሽከርካሪዎች በመንግሥት የጸጥታ አካላት እና በ ፋኖ ታጣቂዎች መካከል በተከፈተ የተኩስ እሩምታ መሃል በርካታ ከባድ ተሽከርካሪዎች መቃጠላቸውን አዲስ ስታንዳርድ ዘግቧል።
@Ewun_Mereja