የ Anesthesia ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂዎች የተግባር ፈተና ጳጉሜን 03/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Anesthesia ሙያ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ በነሐሴ 2018 ዓ.ም የፅሑፍ ፈተና ያለፋችሁና የተግባር ፈተና (OSCE) ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ፤ ፈተናው ጳጉሜን 03/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
ተፈታኝ ጳጉሜን 02/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ መከታተል ይኖርባቸዋል ተብሏል።
ተፈታኞች በፈተናው ዕለት ማንነታቸውን የሚገልፅ ብሔራዊ መታወቂያ መያዝ ይኖርባቸዋል የተባለ ሲሆን፣ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡
ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲሔድ ሲስተሙ የሚሰጠውን QR Code ያለው የፈተና መግቢያ ስሊፕ መያዝ ይጠበቅበታል፡፡
(ተመዛኞች የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያ እዚህ ይመልከቱ፡፡)
የ University መረጃ የምታገኙበት
👉 @Exit_Exam_prep