#MoE
በ2018 ዓ.ም በወልቂጤ፣ ቦንጋ፣ ጋምቤላ እና ጅግጅጋ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን መግቢያ ቀን መስከረም 05/2019 ዓ.ም መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በ2019 ትምህርት ዘመን አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን በቅርቡ ይፋ የሚደረግ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
የ University መረጃ የምታገኙበት
👉 @Exit_Exam_prep