#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባን ይፋ አድርጓል።
የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ ይመልከቱ 👇 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
በምደባው ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች ቅሬታችሁን ይህ ምደባ ይፋ ከሆነበት ጀምሮ በአምስት ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን መረጃና ማስረጃ በማያያዝ እንድታቀርቡ ተብሏል።
ቅሬታ ለማቅረብ 👇
https://student.ethernet.edu.et/complaints
በአካል ወደ ትምህርት ሚኒስቴር በመሔድ የሚቀርብ የምደባ ቅሬታን የማያስተናገድ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
ቅሬታ በምታስገቡበት ወቅት የሐሰት መረጃ፣ የተሳሳተ ማስረጃ ወይም የተጭበረበረ ሰነድ ማቅረብ በፍጹም የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል።
የ University መረጃ የምታገኙበት
👉 @Exit_Exam_prep