እዩ ሚዲያ 𝐄𝐲𝐮 𝐌𝐞𝐝𝐢𝐚


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


Welcome to Eyu Media
Eyu media is the channel through which we help each other to bring out our hidden gifts and identity, let's join us!
YouTube
https://youtube.com/@Eyumedia1
ለሚኖራችሁ ማንኛውንም አይነት አስተያየት
@Eyu_inbox

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish




ሰላም የእዩ ሚዲያ ቤተሰቦች እንዴት አላችሁ! ...

በተደራራቢ ስራ መብዛት ምክንያት ጠፍቼ ነበር ለእሱ ይቅርታ እየጠየኩ..
ይኼ የያዝነው ዓመት ሊያልቅ 24 ቀን ብቻ ቀርቶታል!
እስቲ እንዴት አለፈ?
ለሚቀጥለው ዓመትስ ምን ታቀደ?
እስቲ ሃሳብ እንለዋወጥ




ሰብስክራይበሮቻችንን የበለጠ ለመቅረብ እና ለማዝናናት ይኼንን መጠይቅ አዘጋጅተናል ከውድ ጊዜያችሁ ላይ ትንሽ ጌዜያችሁን ሰጥታችሁን ይሄንን ፎርም እንድትሞሉ በአክብሮት እንጠይቃለን!
https://forms.gle/sv6RF3q9VSqNvAzY6








ራስን መቀየር!

የማትቆጣጠራቸው ነገሮች ላይ ጊዜህን ልታጥፋ ስትል ንፋስ ልትጨብጥ እየሞከርክ እንደሆነ አስብ፤ የሰዎችን ፀባይ፣ የሀገርህን ሁኔታ፣ የኑሮ ውድነቱን፣ የአለቃህን ወይ የአሰሪዎችህን ፀባይ መቀየር አትችልም!

ግን እንደምትችለው እርግጠኛ የምትሆንበት አንድ ነገር አለ...ራስህን መቀየር ግን ትችላለህ! እመነኝ ወዳጄ አንተ ከተቀየርክ ነገሮች ሁሉ ይቀየራሉ፤ ካንተ የሚጠበቀው ለራሴ ያለሁት ራሴ ነኝ ብሎ ማመን እና የተግባር ሰው መሆን ነው።

rel='nofollow'>Https://t.me/Eyumedia


#አስተሳሰብህን_መዝነው


የአንድ የታወቀ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆነ ፕሮፌሰር የሚከተለውን ድንቅ ጥናት እንዳገኘ በቅርቡ ይፋ አድርጓል !! ጥናቱም የእንግሊዘኛ ፊደሎችን ከመጀመሪያው አስከመጨረሻው በቅደም ተከተል አስቀመጠ A b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z ። የነዚህን ፊደላት አሃዳዊ ቅደም ተከተል ኣስቀመጠ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 በጥናቱም ለያንዳንዱ ፊደላት በቁጥር ቅደም ተከተል ሚዛን ሰጠ ለ"A"=1 ፣ ለ"B"=2 ......... እያለ አስከ "Z" =26ን ሰጠ ። በመጨረሻም የቃላት ደረጃን መመዘን ያዘ ።

1. 
#የሥራ_ትጋት

(H+a+r+d+w+o+r+k)
(8+1+18+4++23+15++18+11)=98%

2.
#እውቀት

(K+n+o+w+l+e+d+g+e)
(11+14+15+23+12+5+4+7+5)=96%

3.         
#ፍቅር

(L+o+v+e)
(12+15+22+5)=54%

4.
#እድል  (L+u+c+k) = 47%
በዚህ መሰረት ከላይ የጠቀስናቸው ቃላት አንዳቸውም መቶ ፐርሰንት (100%)
ለውጥ ሊሰጡ አንደማይችሉ አስቀመጠ ።
ታዲያ (100%) ሊሰጠን ሚችለው ጉዳይ ምንድን ነው? ገንዘብ ይሆን እንዴ??

5.
#ገንዘብ_ነዋይ (M+o+n+e+y)

(13+15+14+5+25)=72%
አይደለም ምን አልባት አመራር ይሁን?

6.  
#አመራር

(L+e+a+d+e+r+s+h+i+p)
(12+5+1+4+5+18+19+8+9+16)=97% አሁንም አይደለም! ለሁሉም ነገራት መፍትሄ አለው። አስተሳሰብ ፣ አካሄድ አኳኋናችንን ስንቀይር ይቀየራል ። ስለዚህ አስተሳሰብ ሁኔታን ሞከረ

7.
#አስተሳሰብ

(A+t+t+i+t+u+d+e)
(1+20+20+9+20+21+4+5)=100%
እናም ወዳጄ ውጤትና የ100% ለውጥ ሊያመጣልን የሚችለው #የአስተሳሰብ ለውጥ መሆኑን አረጋገጠ::

#አስተሳሰብ_አመለካከት=100%

                     🟣
════════════════════
         

              @Eyumedia










ጀግንነት ማለት አለመፍራት ሳይሆን ፍርሃትን ማሸነፍ ማለት ነው!

@Eyumedia


“ማንነትህ የሚለካው ለወደፊቱ ባለህ ራእይ ነው እንጂ ባለፈው ታሪክህና ባለህበት ሁኔታ አይደለም”
@Eyumedia


በመታዘዝ ውስጥ ያለው በረከት ደግሞ ብቻ ልግልፅላችሁ አልችልም!


ሰላም እንዴት አላችሁ

ራእይን መኖር ለፈጣሪ ፍቃድ መኖር ወይም መታዘዝ እንደሆነ ታውቃላችሁ ግን?!





20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.