🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በእንቁ TUBE የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟
⭐️ክፍል 🟰1️⃣8️⃣
ስልኬን ስከፍተው በጣም ብዙ ያልተሳካ ጥሪ ማሳወቂያ ገባልኝ አብዛኛው የማዘር ነው 17 ጊዚ ሞክራለች::
ሌላው ደሞ የማክቤል ነው ይሄ ደነዝ ምን ፈልጎ ነው እያልኩ( በውስጤ) ሌሎች የገቡልኝን textoch ሳላይ ወደ ማዘር ደወልኩ ::
ገና እንደጠራ አነሳቺው ሄሎ እማዬ በጣም ይቅርታ እሺ ደህና ነኝ እንዳታስቢ ስልኬ ቻርጅ ዘግቶብኝ ነበር ወደ ቤት እየመጣሁ ነው አልኳት ::
እናቴ ምንም አልተናገረችም በቀዘቀዘ ድምፅ እሺ ብቻ ብላ ስልኩን ዘጋቺው ብዙም ትኩረት አልሰጠሁትም ምክንያቱም እንደተናደደችብኝ ግልፅ ነው ቀለበቴን እያየሁ ለብቻዬ እስቃለሁ ልዑሌ እኔን እያየ ይስቃል እንዲሁ ስንሳሳቅ ሰፈሬ ደረስን::
በቃ ቻው ደህና ደር ፈጣሪ ያክብርልኝ ህይወቴን ከመበላሸትና ከምስቅልቅል ስላዳንክልኝ ብዬ ጉንጩን ስሜው ልወርድ ስል እጄን ያዘኝ ወደሱ ዞር ስል ከንፈሬን ግጥም አድርጎ ሳመኝ።
ልቤ ለ2 ክፍል አለ በጣም ከመደንገጤ የተነሳ እጄ ሁላ መንቀጥቀጥ ጀምሮ ነበር በእርግጥ ከንፈሬን ስሳም የመጀመሪያዬ አደለም ።
ተስሜ አቃለሁ ግን የትኛውም እንደዚህ አላስደነገጠኝም ደህና ደሪ አፈቅርሻለሁ ሲለኝ
ቃላት ሁላ ጠፋብኝ ምላሴም ተሳስሯል ዝም ብዬ ከመኪናው ወረድኩ ቻው ብሎኝ ሄደ ።
እግሬ ሁላ ስራመድ ጉልበቴ እጥፍ እጥፍ ይላል ብቻዬን እንደ እብድ እስቃለሁ ከንፈሬን እነካለሁ ቀለቤቴን አያለሁ አረ ምን የማያደርገኝ ነገር አለ ።
በዚህ መሀል ግን ልዑሌ 1 ያለኝ ነገር ትዝ አለኝ ዘላለሜን ባይሆንም በህይወትp እስካለሁ እንከባከብሻለሁ 🤔🤔 ጥያቄ ሆነብኝ ለምንድነው ደጋግሞ ጤነኛ የሆነ ሰው ሳይ እቀናለሁ የሚለኝ ብዙ ጥያቄዎች ወደ ጭንቅላቴ መምጣት ሲጀምሩ ለራሴ ፈጣሪ በአንድ ጀንበር ታሪክሽን ቀይሮልሻል በቃ ከሞት እንደታደገሽ ቁጠሪው ሌላ ነገር አታስቢ ደስታሽን አጣጥሚ አልኩኝ ።
ቤቴ ቀር ላይ ስደርስ የውጪ በሩን ሳንኳኳ ትንሿ እህቴ መጥታ በሩን ከፈተችልኝና ቤት እንግዳ እየጠበቀሽ ነው ብላ ቀስርአት እንኳን ሳታየኝ ፊቷን አዙራ ወደቤት ገባች ማነው ደሞ እንግዳው አሁን የናቴን አይንስ እንዴት ብዬ ነው ማየው እያልኩ ተከትያት ገባሁ.....ልክ ስገባ ያ ማክቤል ተብዬ ውስጥ ተቀምጧል::,እንዴት ደሜ እንደፈላ ።
እያየሁት ሰላም ዋላቺሁ ብዬ ገባሁ ሁሉም ዝም አሉ እኔ ስገባ ማክቤል ተነሳና በቃ ልሂድ አይዞሽ እናቴ ብሎ ጉንጯን ስሟት ወጣ ተከትዬው ወጣሁ።
ለምን መጣህ (በጣምተኮሳትሬ)
እናትሽ በጣም ተጨንቃ ደውላልኝ ነው አለ።
ለምን ላንተ ትደውላለች ካንተጋ ድጋሜ እንደማንገናኝ አታቅም እንዴ አልኩት ቀለበቴን ለማሳየት እጄን አንዴ ፀጉሬ ላይ አንዴ ፊቴ ላይ እያደረኩ ።
እጄን አየና ባንዴ ፊቱ ቅይይር አለ እኔጃ ምናልባት አታቅም ይሆናል እሷን ጠይቂያት አለ ድምፁ ሁላ ሌላ ቅላፄ ነበረው እሰይ ቅጥል በል እያልኩ ነበር በውስጤ
ቀለበቱን ለማሳየት ነው ተከትዬው የወጣሁት!!!!
በቃ ቻው ብዬ ፊቴን ሳዞር ከፊት ለፊቴ ቆመና ቀለበትሽ በጣም ያምራል ምርጡ ነገር ሁላ ይገባሻል አለኝ::
እንባ እየተናነቀው ገርሞኝ ቀና ብዬ ሳየው እንባው ካይኑ አመለጠው ዞር ብሎ እንባውን ጠረገና አቅፎኝ በፍጥነት ከግቢ ወጣ ::
ከተጣላን ጀምሮ ለመጀመሪያ ጊዜ አሳዘነኝ ደሞም ገረመኝ ምን አስቦ ነው ዛሬ እንዲህ የሚሆነው ትናት እንደ አሮጌ ካልሲ አውጥቶ ጥሎኝ ዛሬ የራሴን life ስጀምር የምን ማለቃቀስ ነው አቦ የራሱ ጉዳይ ሆ ...
ወደ ቤቴ ስገባ ቅድም ያላስተዋልኩትን አንድ ነገር ታዘብኩ የእናቴ አይን በጣምም ቀልቶ ነበር እንዳለቀሰች ግልፅ ነው አይኗን ሳየው በጣም ደነገጥኩ::
ምን ሆና ይሆን እያልኩ በልቤ ወደ እናቴ ተጠጋሁና አጠገቧ ሄጄ ቁጭ አልኩ እናቴ ለትንሿ እህቴ ገብታ እንዲተኛ ነገረቻት ..... ተነስታ ሄደች ።
እናቴ ፊቷን ወደኔ አዙራ ተስተካክላ ከተቀመጠች ቡሀላ
እኔ እስከዛሬ አስከፍቼሽ አቃለሁ ከሰው አሳንሼሽ አቃለሁ አለቺኝ እንባዋን እየጠረገች ግራ ያጋባል ሁኔታዋ ሁሉ እማዬ ምን ሆነሻል ስል አቋረጠችኝ።
ምንም ቃል እንዳተነፍሺ ሳወራ ብቻ አዳምጪኝ አለች እናቴን ለመጀመሪያጊዜ እንደዚህ ፈራኀት።
ዝም ብዬ የናቴን ሁኔታ እየተከታተልኩ የምታወራውን ማዳመጥ ጀመርኩ
ምራቋን ዋጠችና አባትሽ ከሞተ ጀምሮ እንደሰው ቤት መቀመጥ ሳያምረኝ አዲስ መልበስ ሳልመኝ አንቺ ከሰው እንዳታንሺ እህትሽ ከጓደኞቿ በታች እንዳትሆን አድርጌ አሳደኳቺሁ ።
አባታችሁ የሚያደርግላቺሁን ነገር
ሳላጎድል እያሟላሁ ለዚህ ደረጃ አድርሼሻለሁ ዛሬ ግን አንቺ እኔን እንደማንም ጥለሽኝ ለመሄድ ተነሳሽ እንደይሁዳ በመሳም ሸነገልሽኝ ለኔ ለናትሽ
ያውም እንደናት አይሉት እንደጓደኛ ሆኜ አሳድጌሽ .........
እንባዋን ሳየው አሳዘነቺኝ አይኗ ውስጥ ትልቅ የተስፋ መቁረጥ ምልክት ይነበብ ነበረ ወዲያው ደብዳቤውን እንዳየቺው ገባኝ::
እናቴን በሆነ መንገድ ማስደሰት እንዳለብኝ እያሰብኩ ነው ግን በምን????????????????
ወዲያው አንድ ሀሳብ በውስጤ ብልጭ አለልኝና ከት ብዬ ሳኩ እናቴ ባንዴ እንባዋ ደረቀ ያበድኩ መስሏት መሰለኝ የናቴ አይን አብሮኝ ይንከራተታል ።
ወዲያው surprise እማዬ ብዬ ግራ እጄ ላይ ያደረኩትን ቀለበት አሳየኋት ምንድነው ምንድነው ይሄ ብላ እጄን እያገላበጠች ጣቴ ላይ ያደረኩትን ቀለበት ትመለከታለች ከዛ ደሞ ቀና ብላ እኔን ታየኛለች በጥያቄ አይን አፈጠጠችብኝ ጭንቅላቴ ውስጥ የመጡትን ውሸቶች መፈጣጠር ጀመረኩ።
ቀን ልዑሌ ደውሎ እንደሚያፈቅረኝ ነገረኝና በጣም ደስ አለኝ ።
ልዑሌ ባስቸኳይ ላግኝሽ ብሎኝ ተገናኘን ከዛ ሳላስበው ተንበርክኮ እንዳገባው ጠየቀኝና እሺ አልኩት ።
እራት ልጋብዝሽ በዚሁ ሲለኝ አንቺንም ሰርፕራይዝ ላድርግሽ ብዬ እቤት መጣሁና ወረቀቱን ሞነጫጭሬ ፅፌ ፊት ለፊት አስቀመጥኩት ሻንጣዬንም አንቺ እንደምታይው አድርጌ አዘጋጅቼው ሄድኩ አልኳት።
ይሄ ሁላ ውሸት ከየት እንደመጣ አላቅም ብቻ ግን የናቴ ፊት ባንዴ የደስታ ስሜት ሲላበስ እያየሁ ነበረ እናቴ ብድግ አለችና ጀርባዬን በጇ በሀይል መታችኝና ተጠመጠመችብኝ የምር መስሎኝ ደንግጬ ነበርኮ አፈር ያስበላሽ እያለች ትስመኛለች እጄን እያገላበጠች ታያለች ብቻ እንዴት እንዳሳዘነችኝ አማዬ እልልታውን ልታቀልጠው ነበር ባይመሽ ኖሮ ግን መሽቷል ።
ጥርስ በጥርስ እንደሆነች እና እራቱ እንዴት ነበር ብላ ጠየቀችኝ እኔም ስለ ልዑሌ ቤት ፊልም በሚመስል መልኩ መተረክ ጀመርኩ ።
🔻ክፍል አስራ ዘጠኝ ከ3️⃣0️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💗የፍቅር ማእበል💗