FETAN Crypto


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din


✍️ This channel is a channel where you can find lessons and quick information about cryptocurrencies from around the world.

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika
Postlar filtri


Second gift will appear on the map at 3:25
Reward: 373 Animal Feed
Duration: 30 minutes


Third gift will appear on the map at 5:05
Reward: 3319 Animal Feed
Duration: 10 minutes


Frist gift 8:25
Reward: 1613 Animal Feed
Duration: 15 minutes


ZOO !!!

➡️Rebus of the day : Meerkat
➡️Riddle of the day : Jerboa




It's the perfect time to check the map! 🐼

🔗 Link: @zoo_story_bot

@FETAN_Crypto
@FETAN_Crypto


☑️ Some of the most popular cryptocurrency exchanges include:
☑️ Binance
☑️ Bybit
☑️ Okx
☑️ Bitget
☑️ KuCoin
☑️ Coinbase
☑️ Bitstamp............. etc
1. Binance
📝 Binance ተጠቃሚዎች ክሪፕቶ ምንዛሬዎችን እንዲገዙ፣ እንዲሸጡ እና እንዲገበያዩ የሚያስችል የ cryptocurrency ልውውጥ መድረክ ነው። እ.ኤ.አ. በ 2017 በቻንግፔንግ ዣኦ ተመሠረተ እና በፍጥነት በዓለም ላይ ካሉት ትልቁ እና በጣም ታዋቂ የ cryptocurrency ልውውጥ አንዱ ሆኗል። Binance ለንግድ ሰፋ ያለ የምስጢር ምንዛሬዎችን ያቀርባል, እንዲሁም ለጀማሪ እና ልምድ ላላቸው ነጋዴዎች የተለያዩ የንግድ መሳሪያዎችን እና ባህሪያትን ያቀርባል።
📝 Binance እንደ Bitcoin (BTC)፣ Ethereum (ETH) እና ብዙ altcoins ያሉ ዋና ዋና ሳንቲሞችን ጨምሮ ለንግድ የሚሆን እጅግ በጣም ብዙ የምስጢር ምንዛሬዎችን ይደግፋል።
         ይ
         ቀ
        ጥ
         ላ
         ል
          .
          .

➡️ @FETAN_Crypto
➡️ @FETAN_Crypto


It's the perfect time to check the map! 🐼

🔗 Link: @zoo_story_bot

@FETAN_Crypto


Zoo the end of mining is 6 days left.


በዛሬው ዕለት የZoo Gift schedule

1 የመጀመሪያው Feed ቀን 8:15 ላይ ይመጣል

➡️Reward: 1385 Animal Feed
➡️Duration: 15 minutes

2 ሁለተኛው Feed ቀን 12:20 ሲል ይመጣል

➡️Reward: 312 Animal Feed
➡️Duration: 30 minutes

3 ሶስተኛ Feed ምሽት 05:25 ሲል ይመጣል

➡️Reward: 3549 Animal Feed
➡️Duration: 10 minutes


Airdrop ምንድነው ?

➡️airdrop በክሪፕቶ ከረንሲ አለም የተለያዩ አዲስ ቶክኖች ወይም ኮይኖች ወደ ክሪፕቶ ከረንሲ ለመቀላቀል የራሳቸውን ፕሮጀክት ሲያዘጋጁ list ከመደረጋቸው ወይም ገበያውን ከመቀላቀላቸው በፊት ለተጠቃሚዎች በነፃ የሚሰጡበት መንገድ airdrop ይባላል ። airdrop ከዚህ ባለፈ ሌላኛው አላማው ተጠቃሚዎችን ማብዛት እንዲሁም ነባር የክሪፕቶከረንሲ ነባር ተጠቃሚዎችን ለመሸለም አዲስ ተጠቃሚዎችን ለማምጣት ይጠቀሙበታል ።
airdrop ምን ጥቅም አለው ?

➡️airdrop 90% የሚሆኑት free project ናቸው ይህም የተለያዩ ነፃ ቶክኖችን ለማግኘት ፣ በክሪፕቶከረንሲ ላይ ያለንን እውቀት ለማዳበር ወዘተ ጥቅሞች አሉት ። airdrop ያለምንም ወጪ የተለያዩ taskዎችን በመስራት የተዘጋጀውን የ coin airdrop መጠቀም እንችላለን airdrop የመሳካት እድሉ 50/50 በመሆኑ ወጪ የማይጠይቁ የ airdrop projectዎችን መሞከር አይከፋም ።
airdrop ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል ?

➡️airdrop ለመጠቀም የተለያዩ የ airdrop project Join ማድረግ ያስፈልጋል በተጨማሪም በ airdrop ላይ የተወሰነ እውቀት ሊኖረን ይገባል  ስለተዘጋጀው የ airdrop የተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ገፆችን በማየት መረጃዎችን መሰብሰብ አስፈላጊ ነገር ነው።


airdrop እውነት ነው ወይስ ውሸት ?

➡️የትኛውም airdrop 100% አይባልም ይህ ማለት የመሳካት እድሉ 50/50 ነው ግን የተዘጋጀው airdrop ያዘጋጀው ድርጅት የመሳካት እድሉ ላይ ልዩነት ያመጣል እንደምሳሌነት በቴሌግራም የተዘጋጀውን notcoin መመልከት እንችላለን ይህ project list በተደረገው TON ቶክን የሚታገዝ እንዲሁም ከቴሌግራም ጋር ተያያዥነት ያለው የ airdrop project ነው ይህም የመሳካት እድሉን ከፍ ያደርገዋል።


Seed Token check አድርጉ የሰራችሁ።


በዛሬው ዕለት የZoo Gift schedule

➡️የመጀመሪያው Feed ቀን 6:10 ላይ ይመጣል

➡️Reward: 4947Animal Feed
➡️Duration: 10 minutes

➡️ሁለተኛው Feed ከሰዓት 11:35 ሲል ይመጣል

➡️Reward: 439Animal Feed
➡️Duration: 30 minutes

➡️ሶስተኛ Feed ምሽት 4:20 ሲል ይመጣል

➡️Reward: 1244 Animal Feed
➡️Duration: 15 minutes


Zoo 10 ቀን ነው የቀረው።


🎁 Treasure Chest
Time        :
9:45
Reward    :
4864 Animal Feed
Duration  :
10 minutes

🎁 Packet                                                   
Time        :
2:40 night
Reward    :
346 Animal Feed
Duration   :
30 minut


Reward: 1552 Animal Feed ውሰዱ


Zoo Riddle of the Day: Porpoise


Zoo 1633 token ውሰዱ


Today's Gift Schedule in Zoo


🕔 9:25 –4666 animal feed
🕖 ምሽት2:40  – 1633 animal feed
🕘 ምሽት5:15 – 460 animal feed

🔗 Link: @zoo_story_bot


The correct answer to today's riddle: Wood Frog


➡️ ቴሌግራም wallet ማለት ምን ማለት ነው?
telegram Wallet፣ ብዙ ጊዜ በቴሌግራም ከክሪፕቶ ምንዛሬዎች ጋር ባለው ውህደት ውስጥ የሚጠቀሰው፣ ተጠቃሚዎች በቀጥታ በቴሌግራም መልእክት መላላኪያ መተግበሪያ ውስጥ ክሪፕቶ ምንዛሬዎችን እንዲልኩ፣ እንዲቀበሉ እና እንዲያስተዳድሩ የሚያስችል ባህሪ ነው።
ስለ ቴሌግራም wallet አንዳንድ ቁልፍ ነጥቦች እነሆ፡-

1.Integration with Telegram:
➡️ ቴሌግራም wallet ከቴሌግራም አፕሊኬሽኑ ጋር ተቀላቅሏል፣ ይህም ተጠቃሚዎች ከመልእክት መላላኪ በተጨማሪ የክሪፕቶፕ አገልግሎቶችን እንዲያገኙ ያስችላቸዋል።

2.Cryptocurrency Support:
➡️ telegram wallet እንደ ቢትኮይን (BTC፣TON፣Notcoin፣ Dogs ወዘተ) የተለያዩ ምንዛሬዎችን ይደግፋል።
3.Security Features:

➡️ telegram Wallet የተጠቃሚ ገንዘቦችን ለመጠበቅ ሚስጥር( encryption)እና ባለ ሁለት ደረጃ ማረጋገጫ (2FA) ይጠቀማል።
4.P2P Transactions:
➡️ ተጠቃሚዎች ምንዛሬዎችን በቀጥታ በቴሌግራም መላክ እና መቀበል ይችላሉ፣ ይህም የአቻ ለአቻ ግብይቶችን ቀላል ያደርገዋል(P2P)።


➡️ telegram wallet እንዴት መክፈት እንችላለን?
1. በመጅመሪያ ወደ ምንጠቀመው telegram app መግባት
2. ከቴሌግራማችን search bar ላይ “@wallet” or “@TelegramWallet” ብለን በመጻፍ Wallet bot መፈለግ።
3. የሚመጣልንን wallet bot መንካት
4.Create a New Wallet የሚለውን በመንካት Wallet ይፍጠሩ፣recovery phrase አስተማማኝ በሆነ መልኩ ጽፈው ያስቀምጡ።
➡️ በመጨረሻም cryptocurrency ለመላክና ለመቀበል የwallet address መጠቀም እንዲሁም telegram wallet በመጠቀም trade ማድረግ ይቻላል።

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.