🌹ሀያቲ🌹
እኔ እና አንቺ እያለን ፍቅርዬ፣
የምሽት ጨረቃ ብርሀን ባይወጣበት፣
ሰማይ ባያጌጥ ባይሰፍሩም ከዋክብት፣
ጭፍን ጭልም ማታዉ ሲሆን እኩለለሊት፣
ለጨለማዉ ለሊት ልቤ ብርሀን ለብሶ፣
ለብርዱ ንፋስ ዉስጤ እሳት ጎርሶ፣
አይኑን ከበር ተክሎ አንችኑ ይጠብቃል፣
አይኔ ያማትራል አንችኑ ያስባል፣
ልቤ ዘበኛሺ ነዉ እያሰበሺ ያድራል !
▬▬▬๑۩🌹۩๑▬▬▬▬
➢ t.me/FKR_ESKE_JENET
እኔ እና አንቺ እያለን ፍቅርዬ፣
የምሽት ጨረቃ ብርሀን ባይወጣበት፣
ሰማይ ባያጌጥ ባይሰፍሩም ከዋክብት፣
ጭፍን ጭልም ማታዉ ሲሆን እኩለለሊት፣
ለጨለማዉ ለሊት ልቤ ብርሀን ለብሶ፣
ለብርዱ ንፋስ ዉስጤ እሳት ጎርሶ፣
አይኑን ከበር ተክሎ አንችኑ ይጠብቃል፣
አይኔ ያማትራል አንችኑ ያስባል፣
ልቤ ዘበኛሺ ነዉ እያሰበሺ ያድራል !
▬▬▬๑۩🌹۩๑▬▬▬▬
➢ t.me/FKR_ESKE_JENET