በዚህ ሌሊት !
በለዘበው ፅልመት
ፀሀይ አንቀላፍታ
ጨረቃ ለድምቀት
ልታስውበን ወጥታ
ምን ይሆን ?
ሐሳብ ይዞኝ እንቅልፌን የረታ
እስኪርቢቶ አስይዞ ልቤ የሚመታ ።
ያ አሏህ እዝነትህን ! 🤲
┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄
➢ t.me/FKR_ESKE_JENET
በለዘበው ፅልመት
ፀሀይ አንቀላፍታ
ጨረቃ ለድምቀት
ልታስውበን ወጥታ
ምን ይሆን ?
ሐሳብ ይዞኝ እንቅልፌን የረታ
እስኪርቢቶ አስይዞ ልቤ የሚመታ ።
ያ አሏህ እዝነትህን ! 🤲
┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄
➢ t.me/FKR_ESKE_JENET