🕯🕯🕯🕯🕯
👩🍳 #ቃልነት 🤵
🕯🕯🕯🕯🕯
📚ምዕራፍ አንድ
📖ክፍል 1
ለቃል እባላለሁ፤ ዛሬ ስሜን በጣም ወድጄዋለሁ ምክንያቱም በሚያስገርም ሁኔታ ስራ ያስቀጠረኝ ስሜ ነው። በአንድ ትልቅና የሚያምር ቤት ውስጥ በቤት ፅዳት ተቀጥሬ መስራት ከጀመርኩ ዛሬ ገና ሁለተኛ ቀኔ ነው ቢሆንም፤ ገና በሁለተኛ ቀኔ ቤቱን በጣም ወድጄዋለሁ ከምግብ ማብሰልና ቤት ማፅዳት የዘለለ ምንም ከባድ የምለው ስራ የለም።
ዛሬ ገና በጠዋቱ መስታውቶችን ማጽዳት ላይ ነኝ። ቤቱ በአብዛኛው መስታወት ነክ ስለሚበዛበት ረዥሙን ሰዓቴን የሚወስደው መስታወቱ ነው። አሁን ሁሉንም መስታውቶች ጨርሼ የሳሎን መስታውቶችን እያፀዳው ነው፤ ከማወዳቸው መስታውቶች ግን አንዱ መስታውት በጣም ትኩረቴን ስቦታል፤ ስዕል ነገር ይመስላል በጭቃ የተሳለ ሆኖ የሳቅ ፊት🙂 ነው። ጭቃው ስላልደረቀበት ለመልቀቅ ምንም ገዜ አልወሰደም፤ እሱን እንደጨረስኩ የብርጭቆ ስባሪ ድምፅ ስሰማ.... ይቀጥላል
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ሀሳብና አስተያየትዎን በ
@am_MAOL ያድርሱን
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
https://telegram.me/Mnfesawi_Tarikoch