🕯🕯🕯🕯🕯
👩🍳 #ቃልነት 🤵
🕯🕯🕯🕯🕯
📖ክፍል ሁለት
....በፍጥነት አሰሪዬ የነበሩበት ቦታ ሄድኩኝ፤ መሬት ላይ ተደፍተው እቃዎች ድርምስምሳቸውን ወተው አገኘኋቸው። በጣም ደንግጬ "እማማ" ብዬ ኦየጠራዋቸው ከተደፉበት ቀና አደረኳቸው ባልተረጋጋ ስሜት ደጋግሜ ስማቸውን እየጠራው በጣም በደከመና ለሞት በሚያቃራ ድምፅ "ልጄ" አሉኝ "ወዬ እማማ" ተረጋጉ ምን ሆነው ነው አልኳቸው፤ እርሳቸውም መልሰው "ለቃሉ በጣም ደክሜያለሁ አንቺን ሳስመጣሽ ያለሽን ታሪክና ለቃልኪዳን ያለሽ ቦታ አጣርቼ ነው፤ አሉኝ ግራ ገብቶኛል ግን ከባድ ንግግር ነው፤ ቀጠል አድርገውም "ቃል ግቢልኝ የምነግርሽን ሁሉ እንደምታደርጊው" አሉኝ በደከመ ድምጽ እኔም ቃል ገባውላቸው እርሳቸውም በጓዳ የሚንከባከቡትን ልጃቸውን በምድር ላይ እስካለው እንደ እርሳቸው እንድንከባከበው ቃል አስገቡኝ አያይዘውም አንድ የብር መቁጠሪያው ወርቅ የሆነ ሰዓት ምናልባት ችግር ቢገጥመው ወይም ትዳር ቢይዝ የእናትህ ስጦታ ነው ብለሽ ስጭው ብለው ቦታውን ነግረውኝ እጄ ላይ ሞቱ "እማማ እማ እማማአአ" እያልኩ በተደጋጋሚ ብጮህ በድን ብቻ ሆኑ ጎረቤቶቼም ድምፄን ሰምተው
ከቀኑ ስምንት ሰዓት ሲሆን ድንኳን ተጣለ እኔም ነገሩ ግራ ግብት ቢለኝም ከጎረቤቶቼ ጋር የእርም መብል እየሰራሁ የማስበው እማማ የነገሩኝን ነው
አንዲት ተራ የቤት ሰራተኛ እንዴት አንድ ትልቅ ቤትን ያለ አጋዥ ያውም ከልጅ ጋር " ጌታ ሆይ ከልጅነት እስከ አሁን ድረስ እየተፈተንኩ ማደጌን አይተህ ዛሬ ጥሩ ኑሮ ከሰጠኸኝ ቡሃላ በዚህ መፈተኔ አልገባኝም" የምሳ ሰዐት ስለደረሰ ምግብ ይዤ ለመጀመሪያ ጌዜ የልጁ ክፍል ገባው፤ ስገባ ያጋጠመኝ አስደንጋጭና ያላሰብኩት ነገር ነበር....ይቀጥላል
ሀሳብና አስተያየትዎን @am_MAOL ያድርሱን
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
https://telegram.me/Mnfesawi_Tarikoch