ለጌጤ የተፃፈ ደብዳቤ✉️
ውዷ ቅምጤ
እንዴት ነሽ ጌጤ😣
በሠዎች ወሬ
በጥርጣሬ
እንዳትጣዪኝ
ይቅርታ አርጊልኝ🙏
ምንም እንኳን
አንቺን ደብቄ
ባድርም ከብርቄ😣
በቃ ይቅርታ
እናልሽ ደሞ ባለፈው ለታ
አንቺን እያሠብኩ🤔
ጠፍቶ መብራቱ
ሲከነክነኝ
ብቸኝነቱ😫
እንዳይደብረኝ
ባድርም ከጫልቱ🙈
ከዛማ በኃላ
ስገረፍልሽ
በፀፀት ዱላ😥
በራሴ አፍሬ
በጣም ሰክሬ🍺😞
እቤት ስገባ
እንቅልፌ መቶ😣
ያገኘሁትን
ይዤ ቡትቶ
መስሎኝ የኔ አልጋ
ገብቼ ኖሯል 👉
እኩሽናውጋ
ጠዋት ስነሳ😟
ጠፍቶ እንቅልፌ
ለካ አድሪያለው
ገረድ አቅፌ😧
ስለምወድሽ ጌጥዬ ማሬ🍯
እንዳታኮርፊኝ በሠዎች ወሬ??
ጠይቂያለሁኝ ከልቤ ይቅርታ🙏
እንዳተኚብኝ መጣለው ማታ
እስከዛው ጌጤ
የምወዳትን ጠላ ጥመቂ
ከብርቄ ጋር ነኝ አትጨነቂ‼️😜
ውዷ ቅምጤ
እንዴት ነሽ ጌጤ😣
በሠዎች ወሬ
በጥርጣሬ
እንዳትጣዪኝ
ይቅርታ አርጊልኝ🙏
ምንም እንኳን
አንቺን ደብቄ
ባድርም ከብርቄ😣
በቃ ይቅርታ
እናልሽ ደሞ ባለፈው ለታ
አንቺን እያሠብኩ🤔
ጠፍቶ መብራቱ
ሲከነክነኝ
ብቸኝነቱ😫
እንዳይደብረኝ
ባድርም ከጫልቱ🙈
ከዛማ በኃላ
ስገረፍልሽ
በፀፀት ዱላ😥
በራሴ አፍሬ
በጣም ሰክሬ🍺😞
እቤት ስገባ
እንቅልፌ መቶ😣
ያገኘሁትን
ይዤ ቡትቶ
መስሎኝ የኔ አልጋ
ገብቼ ኖሯል 👉
እኩሽናውጋ
ጠዋት ስነሳ😟
ጠፍቶ እንቅልፌ
ለካ አድሪያለው
ገረድ አቅፌ😧
ስለምወድሽ ጌጥዬ ማሬ🍯
እንዳታኮርፊኝ በሠዎች ወሬ??
ጠይቂያለሁኝ ከልቤ ይቅርታ🙏
እንዳተኚብኝ መጣለው ማታ
እስከዛው ጌጤ
የምወዳትን ጠላ ጥመቂ
ከብርቄ ጋር ነኝ አትጨነቂ‼️😜