FUTURE MODELLING ETHIOPIA & Event


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha


አሁን እያዩት ያለው የ #የፊውቸር_ሞዴሊንግ_ኢትዮጵያ_ማሰልጠኛ ተቋም የቴሌግራም ቻናላችን ነው ይቀላቀሉን።
it is #Future_Modeling_Ethiopia official Telegram Channel👣
The Future is yours come and join us our team‼️‼️
0939512980 , 0983822949

Bog‘liq kanallar  |  O‘xshash kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


Hello model's are you ready?
Hora Aresdi Fashion Show Is Coming


📞last call registration for bishoftu
@future_modeling




የሥራ ማስታወቂያ 📢
የሥራ መደብ፦ የሽያጭ ባለሙያ እና የሶሻል ሚዲያ አስተዋዋቂ (Host) 👩‍💼
ድርጅት፦ ወሊፍ ጋርመንት (Welif Garment) 👗
የሥራ ቦታ፦ ቢሾፍቱ ለምለም አካባቢ በሚገኝ ሽያጭ ማዕከል 📍
ደመወዝ፦ በስምምነት 💰

ዋና ዋና ተግባራት 📝
✅ በሱቅ ውስጥ የሚመጡ ደንበኞችን በቅልጥፍና ማስተናገድ እና ሽያጭ ማከናወን 🛍️
✅ የተለያዩ የጋርመንት ምርቶችን (ልብሶችን) ለብሶ በማሳየት በቲቪ፣ በቲክቶክ🎵፣ በኢንስታግራም📸 እና በፌስቡክ👍 ማስተዋወቅ።
✅ በቀጥታ ሥርጭት (Live)🎥 እና በቪዲዮዎች ላይ በመቅረብ ስለ ምርቶቹ ገለጻ ማድረግ።
✅ ከደንበኞች የሚነሱ ጥያቄዎችን በአካልም ሆነ በሶሻል ሚዲያ መመለስ 💬

ተፈላጊ ችሎታዎች ✨
✅ ጾታ፦ ሴት 👩
✅ ቋንቋ፦ አማርኛ እና አፋን ኦሮሞን አቀልጥፎ መናገር የሚችል 🗣️
✅ ልምድ፦ በልብስ ሽያጭ ወይም በተመሳሳይ የችርቻሮ ንግድ ላይ ቢያንስ የ1 ዓመት የሥራ ልምድ ያላት 📅
✅ ተሰጥኦ፦ በካሜራ ፊት የመቅረብ በራስ መተማመን እና የማሳመን ችሎታ (Communication Skill) ያላት 🎤

አመላለከት 📩 አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላችሁ አመልካቾች ሲቪ (CV) በኢሜይል 📧 ወይም በቴሌግራም ✈️ መላክ ትችላላችሁ።

Email: info.welifgarment@gmail.com 📧 
Telegram: @Nova_SP1 💬 
Phone: 0948-39-81-01 / 0903-03-60-61 📞


እንኳን ለ 1447 የኢድ አል-ፍጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በእዚህ አጋጣሚ ለሙስሊም እህቶቻችን የሂጃብ ሞዴሊንግ ስልጠና የጀመርን መሆናችንን ማሳወቅ እንወዳለን::

በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታ ፣ የመተሳሰብ ይሁንላችሁ EID MUBARAK

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @future_modeling


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Our kids model
Future is your's
#habesha #kids #ethiopia #model
@future_modeling


Our 7th batch student
#Model_kalkidan #ethiopia #modeling #bishoftu  #promotion @future_modeling


Our 7th batch student
#Model_Meron #ethiopia #modeling #bishoftu  #promotion @future_modeling


Our 7th batch student
#Model_Samuel #ethiopia #modeling #bishoftu #promotion @future_modeling


Our 7th batch student
#Model_Selam #ethiopia #modeling #bishoftu #promotion @future_modeling


Our 7th batch student
#Model_Senait #ethiopia #modeling #bishoftu  #promotion @Future_modeling

11 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.