#AAU
👉 በአንጋፋዉ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 ዓ.ም ለሁለተኛ ሰሚስተር ለድኅረ- ምረቃ ትምህርት አመልካቾች
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 ዓ.ም. ለድኅረ - ምረቃ ትምህርት በቀን መርሃ ግብር ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በማታ መርሃ ግብር ለሁለተኛ ዲግሪ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ስለዚህም በዩኒቨርስቲዉ ድረ-ገጽ (www.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን መስፈርቶች በማሟላት ማመልከት እንደምትችሉ ያሳስባል፡፡
👉 የአ.አ.ዩ የድኅረ- ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) የማመልከቻ ቀናት ከህዳር 23 እስከ ታህሳስ 11 ቀን 2017 ዓ.ም፤
👉 የድኅረ- ምረቃ መግቢያ ፈተና መፈተኛ ቀናት ታህሣሥ 17 እና ታህሣሥ 18 2017 ዓ.ም
👉 የመግቢያ ፈተና ያለፉ አመልካቾች ዉጤታቸዉን እና ምዝገባቸዉን https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus ማየት እና መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን ከታህሳስ 23 እስከ ጥር 2 2017 ዓ.ም ለትምህርት ማመልከት ይችላሉ::
👉 በአካል በመገኘት የትምህርት ማስረጃ ማስገቢያ ቦታ አ.አ.ዩ. ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 203 መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
አ.አ.ዩ ሬጅስትራር
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad