ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች!!
ከወራት በፊት ጀምሮ ያጋራናችሁ ከGAT ጋር የተያያዙ
👉ከዚህ በፊት የወጡ ፈተናዎችን
👉የተለያዩ መጽሐፍት
👉በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የተዘጋጁ
✍️GAT Hand books እና
✍️Training Manual
👉የፈተናውን ይዘት
👉የGeometric Formulas እና
👉ሌሎችንም
በዚሁ ቻናላችን File Section ውስጥ በመግባት አውርዳችሁ ማንበብ የምችሉ መሆኑን እንገልፃለን። መልሰን የማንለጥፈው እናንተን ላለማሰልቸት እና አስፈላጊ ስላልሆነ ነው። 🔥 (የተወሰኑትን ለማሳያ ከታች አያይዘንላችኋል) 🔥
👉በቀጣይም ከዚህ በፊት የወጣውን የNGAT ፈተናን እንዲሁም ሌሎች ወቅታዊ መረጃዎችን የምናጋራችሁ መሆኑን እንገልፃለን።
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad