#ማስታወቂያ
#St_Paulos_HMMC
በMaxilofacial Surgery ስፔሻሊቴ መርሃ ግብር በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አመልካቾችን አወዳድሮ ማስተማር ይፈልጋል።
ከዚህ በታች የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የማመልከቻ ቀን ፡- ከጥር 6 እስከ የካቲት 21, 2017
የማመልከቻ ቦታ፡ የት/ት ክፍሉ አስተዳደር ረዳት ቢሮ
የፈተና ቀን ፡- የካቲት 24 ና 25, 2017
የምዝገባ ቀን፡ - የካቲት 27, 2017
ት/ት መጀመርያ ቀን፡- መጋቢት 4, 2017
የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
👉ከታወቀ የመንግስት ተቋም የDental medicine (DDS OR DDM) ያለው/ያላት
👉ሁለት አመት ና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
👉በጥሩ የጤና ሁኔታ የሚገኝ/የምትገኝ
👉እድሜ ከ40 አመት በታች
👉ስፖንሰርሺፕ ማምጣት የሚችል/የምትችል
👉NGAT ማለፊያ ዉጤት ያለው/ያላት
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad