ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች 👋👋
በትምህርት ሚኒስቴር እቅድ መሰረት ቀጣይ የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (#NGAT) ሰኔ 2017 እንደሚሰጥ ይጠበቃል። ስለሆነም በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ እና ሶስተኛ ድግሪያችሁን መማር የምትፈልጉ ፈተናውን በቀላሉ ማለፍ እንድትችሉ ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት አድርጉ!
እኛም እንደከዚህ በፊቱ እናንተን ለማገዝ በቻናላችን ከአጋራናችሁ በተጨማሪ ከዚህ በፊት የወጡ የድህረ ምረቃ መግቢያ (GAT / NGAT) ፈተናዎችን እና አጋዥ መጽሐፎችን ቻናላችን ላይ እናጋራችኋለን ተከታተሉን!!
ቻናላችንን (@GATExams) ቀጣይ ተፈታኝ ለሆኑ ጓደኞቻችሁ Forward አድርጉላቸው!
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad