ሰላም ሰላም የቻናላችን @GATExams ቤተሰቦች 🤝
በትናትናው እለት የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ለተፈተናችሁ በሙሉ መልካም ውጤት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!!
በውስጥ እና በComment Section ለሰጣችሁን ገንቢ አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን!! የNGAT ፈተና ለምታልፉ የቻናላችን ቤተሰቦች በተማሪ እጥረት ምክንያት የምትፈልጉትን ትምህርት መስክ ሳትማሩ እንዳትቀሩ ተማሪ በማፈላለግ እናንተን ለማገዝ ዝግጁ መሆናችንን ከወዲሁ እንገልፃለን። አብራችሁን ቆዩ!!
በቀጣይ ዙር NGAT ተፈታኝ የሆናችሁ በዚህ ዙር (መጋቢት 12/2017) የተፈተኑትን ፈተና እያሰባሰብን ስለሆነ ቻናላችን ላይ እናጋራችኋለን ተከታተሉን!!
ቻናላችንን (@GATExams) ቀጣይ ተፈታኝ ለሆኑ ጓደኞቻችሁ አጋሯቸው! 🙏🙏
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad