የአርሰናል ደጋፊዎች በኢትዮጵያ ™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


የአርሰናል ደጋፊ ከሆንክ ይህ ቻናል ላንተ ነው አሁኑኑ JOin በል
Contact - @rcbeki
Buy ads: https://telega.io/c/GUNNERS_433

Bog‘liq kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri




📌ራያ ፀጉሩን ተቆርጦታል የሚባለው ዜና ውሸት ነው❌ ። ራያ ትናንት የሀገሩ ጨዋታ ላይ ፀጉሩ ምንም አልተነካም ነበር

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


አሁን ጊዜው የዮኬሬሽ እና ሜሪኖ ነው ።

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


ሜሪኖም ለሀገሩ ጎል አስቆጥሯል


የሳካን 2ኛ ጎል ይመልከቱ
👇🏽👇🏽👇🏽
https://t.me/+Ko7WQh5-G40zZDA8
https://t.me/+Ko7WQh5-G40zZDA8
https://t.me/+Ko7WQh5-G40zZDA8


ደገመው ሳካ


ሳካ ለሃገሩ ጎል አብቷል


ራያ ፀጉሩን ተቆርጦታል።

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


ዮኬሬሽ ለሀገሩ ጎል አስቆጥሯል ።

ለመመልከት ➡️ https://t.me/+Ko7WQh5-G40zZDA8

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


ዮኬሬሽ ለሃገሩ አግብቶ ተሽሮበታል


በ1996 አርሴን ቬንገር የክለባችን አሰልጣኝ ሆነ።

ቀሪው ታሪክ ነው...

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አሁን በኢዜ ልንሰቃይ ነው 😭💔😭😭

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


የፈራሁት ደረሰ 🤬🤬

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


ዞሊስ ገና በ18 ተኛው ደቂቃ ተጎድቶ ተቀይሮ ወቷል።

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


አሁን እየተደረገ ባለ የሀገራት ጨዋታ ኦዴጋርድ አሲስት ማድረግ ችሏል


አሁን በሚደረገው የኔዘርላንድ እና ግሪክ ጨዋታ ዞሊስ እና ቲምበር 1V1 ይገናኛሉ ።

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433




ዞሊስ ፣ቲምበር እና ኦዴ ለሀገራቸው ቋሚ ናቸው ።

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


🚨 ሊቨርፑል እና አርሰናል ማንቸስተር ሲቲ ራያን ቼርኪን ለመሸጥ ከተገደደ ፈረንሳዊውን ተጫዋች ለማስፈረም ያላቸውን ፍላጎት እንደገና ሊያነሱ ይችላሉ።

PSG ቼርኪን ለማስፈረም ፍላጎት አለው፣ ሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎናም የ23 ዓመቱን ተጫዋች በቅርበት ሲከታተሉት ቆይተዋል።

ቼርኪ በ2025 በወደ 30 ሚሊዮን ፓውንድ የሚገመት ዋጋ ለማንቸስተር ሲቲ የተቀላቀለ ሲሆን፣ አሁን ያለው ውሉ እስከ 2030 ድረስ ያቆየዋል።

(ምንጭ፦ TEAMtalk)

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ኸረ ፕሪምየር ሊግን መልሱልኝ ክለባችን ናፈቀን እኮ 💔

ባሁን ሰዓት የሀገራት ጨዋታ ትኩረት አልሰጠውም ድሮም የማየው ሜሲ እና ሮናልዶ ስላሉ ነው አሁን አስጠልቶኛል በጣም😶


@GUNNERS_433
@GUNNERS_433

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.