የመውጫ ፈተና ( Exit Exam)
በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት ላይ የሚሰጠው የመውጫ ፈተና ( Exit Exam)ጊዜን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በዚህ መሰረት በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት ላይ የሚሰጠው የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል ተብሏል።